Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 Apr 2023, 12:27 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Disposal Sale

ስታር የሳሙናና የዲተርጀንት ኢንዱስትሪዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


ግልጽ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ

ስታር የሳሙናና የዲተርጀንት ኢንዱስትሪዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የድርጅቱን ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የሠሌዳ ቁጥር

የተሸከርካሪው አይነት

የተሰራበት ዘመን

የተሽከርካሪው ሞዴል

የጨረታ መነሻ

ዋጋ

1

አአ 03-00978

 

አውቶሞቢል

 

1996

ሰሜን አሜሪካ

 

1,700,000.00

 

2

አአ

3-52554

 

የመስክ ተሽከርካሪ

 

2008

ሰሜን አሜሪካ

 

1,500,000.00

 

በመሆኑም፡-

ተጫራቾች ለጨረታው ከመቅረባቸው በፊት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 20% የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በጨረታው ዕለት ይዘው መቅረብ አለባቸው::
  2. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለድርጅቱ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ከጨረታው ተሰርዞ ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
  3. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  4. ተጫራቾች ተሽከርካሪዎቹ ያሉበትን ሁኔታ ሃና ማሪያም ወደ ካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ካስማ ኢንጂነሪንግ ህንፃ ጋር ባለው ቅያስ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ቀን ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ እና ቅዳሜ 5፡00 ሰዓት ድረስ ማየት ይችላሉ፡፡ የጨረታው መክፈቻ ቀን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ሲሆን ቦታው በድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይሆናል። የጨረታው የመክፈቻ ቀን በዓል ወይም የዕረፍት ቀን ከሆነ በቀጣይ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  5. አሸናፊ የሆነ ተጫራች የስም ማዘዋወሪያ ፣ ገዥን የሚመለከቱ ሰነዶች ማረጋገጫ እና የመንገድ ትራንስፖርት ወጭዎችን በራሱ ይሸፈናል፡፡
  6. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተወዳዳሪ የጨረታውን ሰነድ ከድርጅቱ ፋይናንስ ቢሮ በማይመለስ 200.00 ብር ገዝቶ መወዳደር ይችላል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር -011 439 18 60/ 011 439 35 17

ስታር የሳሙናና የዲተረጀንት ኢንዱስትሪዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር

Save Tender