ፈንታሌ ልማት ማህበር ኦዲተሮችን ማወዳደር ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ፈንታሌ ልማት ማህበር የሚከተሉትን የሚያሟሉ የተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ማወዳደር ይፈልጋል።
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው።
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ተያያዥነት ያላቸው ሰነዶች
- መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት (NGO) ኦዲት ማድረግ ልምድ ያለው።
- ሥራውን በጥራትና በተሰጠው ጊዜ በፍጥነት መስራት ልምድ ያለው።
እነዚህን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ5 ቀናት ውስጥ አስፈላጊ ሰነዶችን በን/ስ/ላ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 በሚገኘው ቢሮአችን እንድታስገቡ
ለተጨማሪ መረጃ 0911 87 14 48 /0921 07 45 94
ፈንታሌ ልማት ማህበር
