Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Apr 2023, 11:25 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የጎጃም ልማት ማህበር የ2015 የበጀት ዓመት ሒሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል


የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ

የጎጃም ልማት ማኅበር በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ደንብና መመሪያዎችን በማሟላት ተመዝግቦ በመሥራት ላይ ያለ ተቋም ነው። ማኅበሩ የ2015 የበጀት ዓመት ሒሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

መስፈርቶች

  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. በሙያው ብቃት ያላቸው ለመሆኑ በመንግሥት የተመዘገቡ፣
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆኑ መረጃ የሚያቀርቡ፣
  4. ቢያንስ ለ5 ዓመታት በሙያው የሠሩ፣
  5. የታክስ መለያ ቁጥር (Tin Number) ያላቸው።

ከላይ የተጠቀሱ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች የቴክኒክ እና ፋይናንስ ፕሮፖዛላቸው ውስጥ ሥራው ተጠናቆ ርክክብ የሚደረግበትን ጊዜ እና ለአገልግሎቱ የሚቀርበው ዋጋ ማካተት ይኖርበታል። ሥራው የሚጀመረው የበጀት ዓመቱ ከተጠናቀቀ 6ኛው ቀን ጀምሮ ይሆናል። በመሆኑም ተወዳዳሪዎች ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ መረጃዎች ያካተተ ፕሮፖዛል በታሸገ ፖስታ በማዘጋጀት ማስታወቂያው ከወጣበት ከ15 ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት በቂርቆስ ክ/ከ/ማ ወረዳ 04 የቤት ቁጥር 287 የድሮው ቡልጋሪያ ኢምባሲ ጎን በሚገኘው የልማት ማኅበሩ ጽ/ቤት በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን አስታውቃለሁ።

Save Tender