Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Apr 2023, 4:50 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ለወገን ደራሽ የበጎ ድራጎት ማኅበር የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ ከጥር 1/2022 ዓ.ም. እስከ ታኅሣሥ 31/2022 ዓ.ም. ድረስ ገቢና ወጪ ሂሣቡን በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል


የውጪ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ

ለወገን ደራሽ የበጎ ድራጎት ማኅበር የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ ከጥር 1/2022 ዓ.ም. እስከ ታኅሣሥ 31/2022 ዓ.ም. ድረስ ገቢና ወጪ ሂሣቡን በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ስለፈለገ የዘኑን ግብር የከፈለ፣ ቫት ተመዝጋቢ ሆኖ ፈቃዱን ያሳደሰ ሂሳቡን ለመመርመር የሚጠይቀውን ገንዘብና የሚያስረክብበትን ቀን ጠቅሶ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ልኳንዳ ተራ አካባቢ ሰላምበር ዕድር ጊቢ ውስጥ በሚገኘው ጽ/ቤታችን ድረስ በግንባር በመቅረብ መወዳደር ይችላል።

ለበለጠ መረጃ

ስልክ ቁጥር፡- 0910 20 76 52

0922 94 23 17

0910 50 82 87

ለወገን ደራሽ የበጎ አድራጎት ማኅበር

Save Tender