ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 05/2015
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
S/N |
Description |
|
01 |
Different protective device 650 pcs of (Bib Overall Khaki Blue 35% cotton & 65% polyester with shirt blue black (ባለማንገቻ ደረቱ ላይ ኪስ ያለው ቱታና ሸሚዝ ፖሊስተር ካኪ), 1190 pcs of Trouser and Shirt 35% cotton & 65% polyester with cape uniform police mode Gray (ዳለቻ)Trouser and Shirt 35% cotton & 65% polyester with cape uniform police mode Gray (ዳለቻ) & 3430 pcs of Trousers and Shirt 35% cotton 65% Polyester Khaki blue black |
1. ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200 (ብር ሁለት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
ፊንጫአ ስኳር ፋብሪካ
ግዥ ቡድን
ሜክስኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር 011-551-3706
የፋክስ ቁጥር 011-551-2911
2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸዉን የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ማቅረብ አለባቸዉ።
3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8:00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8:15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመከፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጠለው የሥራ ቀን ይሆናል።
5. ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ
