ቡና ባንክ አማ የዕቃዎችና የአገልግሎት አቅርቦት ዘርፎች መስፈርቱን ማሟላት የሚችሉና ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን አቅራቢ ድርጅቶች በማሳተፍ ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል
ማስታወቂያ ቁጥር BB/006/2023
የአቅራቢዎች ዝርዝር ምዝገባ ማስታወቂያ
ቡና ባንክ አማ ቀጥሎ ባለው ዝርዝር ውስጥ የተጠቀሱትን የዕቃዎችና የአገልግሎት አቅርቦት ዘርፎች መስፈርቱን ማሟላት የሚችሉና ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን አቅራቢ ድርጅቶች ቀጥሎ ከ1-8 ተ.ራ ቁጥር በተዘረዘሩ ነጥቦች ላይ በመመስረት ብቁ አቅራቢዎችን (Potential Suppliers) በመምረጥ በሚመለከታቸው የአቅርቦት ዘርፍ በአቅራቢነት ዝርዝር (Supplier List) ለአንድ ዓመት መዝግቦ በመያዝ በውስን ጨረታ ለሚፈፀሙ ጥቅል ግዥዎች ፤ በፕሮፎርማ ግዥና እንዲሁም በቀጥታ ግዥ ሂደቶች በማሳተፍ ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል።
በመሆኑም ቀጥሎ የተጠቀሱትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማቅረብ የምትፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ሥራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
- ተመዝጋቢ ድርጅቶች ከተመዘገቡበት ዘርፍ ጋር ተዛማጅ የሆነ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ የመንግስት የግብር ግዴታ መወጣትን የሚያመላክት ማስረጃ (ታክስ ክሊራንስ) የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሰርተፊኬት እና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ሚያዚያ 7 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ ይችላል።
- ድርጅቶቹ ከተመሰረቱ ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠሩ hሆነ በውጭ ኦዲተሮች የተሰራ የቅርብ ሁለት ዓመታት ወይም የአንድ ዓመት የፋይናንሺል ኦዲት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸው።
- ተመዝጋቢ ድርጅቶች ቀደም ባሉት ጊዜያት በገቡት ውል መሰረት ግዴታቸውን(በመጠን፣ በጊዜና በጥራት)የተወጡ መሆኑን የሚገልፅ ቢያንስ የሶስት ድርጅቶች የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃዎችን ማቅረብ አለባቸው።
- ተመዝጋቢ ድርጅቶች የአምራች ድርጅቶች ከሆኑ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት(QMS of ISO 9001:2015) የተገበሩና ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተመዝጋቢ ድርጅቶች የአምራች ድርጅቶች ህጋዊ ወኪል ከሆኑ ውክልና የተሰጠው አስመጪ እና ጅምላ አከፋፋይ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ (Manufacturers Authorization Letter) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተመዝጋቢ ድርጅቶች ባንኩ የሚፈልጋቸውን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በተፈለገው ጥራት፣ መጠን፣ ጊዜ ቦታና ሁኔታ ለማቅረብ ፈቃደኛ እና ኃላፊነት የሚወስዱ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተመዝጋቢ ድርጅቶች ተወዳድረው ላሸነፉበት ዕቃዎች ከባንካችን ጋር የረጅም ዓመታት ውል (framework Contract Agreement) በመግባት የአቅርቦት ስራ ለማከናወን ፈቃደኞች መሆናቸውን መግለፅ ይኖርባቸዋል።
- ተመዝጋቢ ድርጅቶች ተወዳድረው ላሸነፉበት ዕቃዎች በተጠየቀው ቦታ ድረስ ዕቃዎቹን ለማቅረብ የትራንስፖርት አገልግሎት ለማቅረብ ፈቃደኛ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
በመሆኑም ተመዝጋቢዎች ምንም ዓይነት ክፍያ መክፈል ሳይጠበቅባቸው ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎችን አሟልተው በሰም በታሽገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ቦሌ መንገድ ሩዋንዳ ኢንባሲ መታጠፊያ ላይ በሚገኘው በባንኩ ዋና መ/ቤት የግዥ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ሥራ ቀናት መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እየገለፅን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣ የማንኛውም ቅራቢዎች ማስረጃ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን
|
S/N |
Description |
|
1 |
Computers, Printers and others IT Related Equipment |
|
2 |
IT Networking Items |
|
3 |
Note Counting Machines |
|
4 |
Generators |
|
5 |
Air conditioners |
|
6 |
Electronics Equipment |
|
7 |
Vehicles and Motor Cycles |
|
8 |
Spare parts, Tires, Battery Lubricants |
|
9 |
Stationary Items |
|
10 |
Printing Items |
|
11 |
Toners |
|
12 |
Building and Electrical Materials |
|
13 |
Cleaning Materials |
|
14 |
Agenda and Table Calendar |
|
15 |
Promotional Items and Give Away materials |
|
16 |
Office Furniture |
|
17 |
Other Office Equipment (Fire Extinguisher and others |
|
18 |
Car Decor Items |
|
19 |
Shutter, Mesh Sticker and Carpet |
|
20 |
Safe Deposit Boxes |
|
21 |
Wooden Counter and Aluminum Partition Works |
|
22 |
Light Box |
|
23 |
ATM Machine |
|
25 |
Maintenance Service (Vehicles, Generators, Note Counting Machine, Air Conditioner, Lift, Data Center and Other Office equipment). |
|
26 |
Training and Employee Examination service |
|
27 |
Networking Service |
|
28 |
Security and Janitorial Service |
|
29 |
Interior Designing Service |
|
30 |
Construction Service |
|
31 |
Meter Taxi and Car Rental Service |
|
32 |
Hotels (4 Star and above) |
|
33 |
Vehicle Crane Service |
|
34 |
Languages Translators |
|
35 |
Vehicle Tow Service |
|
36 |
Event Organizing Service |
Bunna Bank
"Bank of the Visionaries"
Tel: 011-158-08-69/0111-26-21-44
