የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2015 በጀት ዓመት፡ለደሬዳዋ ፖሊስ በ2015 ዓ.ም ለሚያሰለጥናቸው ምልምል ፖሊሶች ምግብ ግብዓት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል.
የጨረታ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2015 በጀት ዓመት፡ለደሬዳዋ ፖሊስ በ2015 ዓ.ም ለሚያሰለጥናቸው ምልምል ፖሊሶች ምግብ ግብዓት በድሬ ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል.
ስለዚህ በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፣
- የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ለ15 ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት የሥራ ሒደት ቢሮ ቁጥር 16 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ፤ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር ከፋይ የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ ፣ተጨማሪ እሴት ታከስ፤ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆንና የጨረታው ውጤት እንደታወቀ የሚመለስ የሚጫረቱበትን እቃ ዋጋ 2% CPO/ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ተመራጭነት አለው።
- የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት ለየብቻ በፖስታ በማሸግ በአንድ ኤንቨሎኘ ውስጥ በማድረግ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነድ እስከ ሚያዝያ ቀን 2015 ዓ.ም. ከ11፡00 ሰዓት በድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሸን በፋይናንስና ግዢ አስተደረር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 16 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሚያዝያ 12 ቀን 2015 .ዓ.ም. ከጠዋቱ 3.00 ሣጥኑ ታሽጎ 3፡30 ሠዓት ይከፈታል።
- ፖሊስ ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ካኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥር 0251-11-74-55/0251 11 37 43 በመደወል መረጃ ፖሢቁጥር 1453 ማግኘት ይችላሉ።
