የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
|
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው |
ጨረታው |
የተሸከርካሪዎች ዝርዝ መረጃ |
የሃራጅ መነሻ ዋጋ ብ |
ሀራጁ የሚናወንበረ |
|||||
|
(ሰሴዳ ቁጥር |
ሞተር |
የሻን ቁጥር |
የተሰራበት ዘመን |
የተሰራበት ሀገር |
ቀን |
ሰአት |
|||||
|
ኤ.ኤፍ..ክስ |
ኤ.ኤፍ.አክስ ኦሲስ |
እቴጌ |
ቶዮታ ሃይሉክስ |
አአ-03-0198736 |
|
MROFR22G4 |
2013 |
ጃፓን |
2,300,000.00 |
ሚያዚያ 11 |
ከጠዋቱ 3፡00-5፡00 |
|
አውቶሞቢል |
አአ03-A58270 |
2NZ1271020 |
NZE1210222868 |
2003 |
ጃፓን ቶዮታ
|
1,300,000.00 |
ከረፋዱ 5፡00-7፡00 |
||||
ሐሪጅ ደንቦች
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም።
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። የሰሌዳ ቁጥር አአ-03-01-98736 ተሸከራካሪ ከቀረጥ ነፃ የገባ እና እስከ መጋቢት 22 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የቀረጥ እና ታክስ መጠኑ ብር 325,234.70 (ሶስት መቶ ሀያ አምስት ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ አራት ከ70/100) ነው። በመሆኑም ገዢ ቀረጥ መክፈል ወይም የቀረጥ ነፃ መብት ያለው መሆን ይጠበቅበታል።
- ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት በአዲስ አበባ በተለምዶ ሰንጋተራ በሚባለው አካባቢ (በባንኩ የወደፊት ዋና መ/ቤት ግቢ ውስጥ) ይካሄዳል።
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ናቸው።
- ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች 15% የተ.እ.ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያ ጨምሮ ገዢው / አሸናፊው ይከፍላሉ።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-6568 / 011-515-8647 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
