የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአበዳሪ ሀረቡ ማይክሮ ፋይናንስ ቡሬ ቅርን ፍ እና በተበዳሪ 1 አቶ በላይነህ መላት ቁሜ 2. አቶ በውቀት ፈጠነ መኮንን መካከል ስላለው የብድር ስምምነት መሰረት ተበዳሪዎች በብድር የወሰዱትን ገንዘብ መመለስ ባለመቻላቸው ለብድሩ ዋስትና ያስያዙትን በቁጭ ከተማ የሚገኘው።
- የአቶ በላይነህ ሙላት በዋስትና ያስያዙት ቤት በቁጭ ከተማ ቀበሌ 01 በአቶ ኢያና ቁሜ አልማው ስም የተመዘገበ ሲሆን የካርታ ቁጥር 22/11/09 በቀን 21/11/09 የተመዘገበ ሲሆን በአዋሳኝ በምስራቅ መንገድ ፣ በምዕራብ መንገድ በሰሜን አቶ ታምሩ ወርቄና በደቡብ ክፍት ቦታ የሚያዋስነው 10*40 ካ/ሜ የቦታው ደረጃ 2ኛ የቦታው አገልግሎት ቅይጥ የጨረታ መነሻ ዋጋ 492,280 /አራት መቶ ዘጠና ሁለት ሽህ ሁለት መቶ ሰማንያ ብር/ 2ኛ አቶ በውቀት ፈጠነ መኮንን በዋስትና ያስያዙት ቤት በቁጭ ከተማ ቀበሌ 02 በአቶ ምንላርግ ዘውዴ አምባው ስም የተመዘገበ ሲሆን የካርታ ቁጥር 982/2013 በቀን 28/1/2013 ዓ/ም የተመዘገበ ሲሆን በአዋሳኝ በምስራቅ፣ መንገድ በምዕራብ አቶ መስፍን አያሌው፣ በሰሜን በአቶ ምንላርግህ ዘውዴና በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው 10*20 ካ/ሜ የቦታው ደረጃ 2ኛ የቦታው አገልግሉት መኖሪያ የጨረታ መነሻ ዋጋ 397,500/ሶሶት መቶ ዘጠና ሰባት ሽህ አምስት መቶ ብር/ በማድረግ በአበዳሪ ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/200/ እና 97/90 እንዲሁም 147/ በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና/ በመያዣነት የተያዘውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሀራጅ ጨረታ የሚሸጥ በመሆኑን እንገልፃለን።
- ጨረታው የሚካሄደው ሚያዚያ 24 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሃርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ቡሬ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ነው።
የሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ቡሬ ቅርጫፍ
