Tender Detail

Tender Details

  • Deadline09 Apr 2023, 12:14 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ወገን የበጎ አድራጎት ማኅበር አዳማ የሂሣብ መዝገቡን በታወቀ የውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል


የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

ወገን የበጎ አድራጎት ማኅበር አዳማ የሂሣብ መዝገቡን በታወቀ የውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት ከታች የተዘረዘረውን መስፈርት ማለትም፡_

  1. የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያለው፤
  2. የታደሰ የሥራ ፈቃድ ያለው፤
  3. የዓመቱን የሥራ ግብር የከፈለ፣
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፤
  5. ከዋናው ኦዲተር የታደሰ ፈቃድ ያለው አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

ከላይ የተዘረዘረውን ስፈርት የሚያሟሉ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

አድራሻ፡- አዳማ ከተማ ቀበሌ 04

ወገን የበጎ አድራጎት ማኅበር /አዳማ/

Save Tender