በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Link for Drags Chain Conveyor Esp በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/2Re27/2015
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Link for Drags Chain Conveyor Esp በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 115.00 ከነቫቱ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3 8 ከሚገኘው የግዢ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ ተጫራቾች በጨረታ ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2 % የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም C.P.O ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዢ መምሪያ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
ጨረታው በዕለቱ ግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዢ መምሪያ ይከፈታል። ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ስልክ ቁጥር - 011 442 0216 ፋክስ 011 442 0688
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አዲስ አበባ
