አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ያገለገሉ ንብረቶችን አወዳድረን በጨረታ መሸጥ እንፈልጋለን
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- 01/2015
አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ያገለገሉ ንብረቶችን አወዳድረን በጨረታ መሸጥ እንፈልጋለን።
በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ ምትፈልጉ ተጫራቾች፦
- በዘርፍ አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የከፋይነት መለያ ቁጥር ቲን ነምበር፣ የንግድ ምዝባ ምስክር ወረቀት ያላቸው።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ በነፃ የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎችን በራሳቸው ትራንስፖርት መዉሰድ የሚችሉ ሆን አለባቸው።
- ተጫራቾ የጨረታ ማስከበሪያ CPO ለጨረታ መሸጫ መነሻ ዋጋ ካቀረበው ዋጋ 10% CPO ማሲያዝ አለባቸው።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን ጀምሮ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ የጨረታው አከፋፈት ላይ ለመኘት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተመሳሳይ ቀን/በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በወረዳው አስተዳደር አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
- መ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀነው።
አድራሻ፦ የካቲት 12 ሆስፒታል ጀርባ በሚገኘው ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መንገድ ይዞ ከኢትዮጵያ አይነ ስውራን ማህበር ፊት ለፊት በሚገኘው በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ስልክ ቁጥር፡-011 126 2899/011 158 0697
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
