Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Apr 2023, 10:42 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2015 በጀት ዓመት የሚሰራ የጊቢ ቴራዞ ማንጠፍ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር፡- ብ.ግ.ጨረታ 03/2015

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2015 በጀት ዓመት የሚሰራ የጊቢ ቴራዞ ማንጠፍ ሥራ

ተ.ቁ

የግዥ ዓይነት

ሎት

 

የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO)

የጨረታ ማስገቢያ ቀን

 

ጨረታው የሚዘጋበትና የሚከፈትበት ቀን

1

የጊቢ ቴራዞ ማንጠፍ ሥራ

1

8,000

 

ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀን

ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣበት በ11 ቀን 4፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡30 በሥራ ቀን ይከፈታል። ቢሮ ቁጥር 7 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራቾች መጫረት ይችላል።

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በግልፅ ስረዝ ድልዝ የሌለበት ፤ የነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ እና የቫት ዋጋ ጨምሮ ማስቀመጥ አለበት። ይህ ካልሆነ ግን መ/ቤቱ የተሞላውን ዋጋ ቫት እንደተጨመረበት አድርጐ ይወስዳል።
  3. የጨረታ ሰነዱን በተቋሙ የክፍያና ሂሣብ ክፍል ቢሮ ቁጥር 9 መግዛት ይችላሉ። የጨረታ ሰነድ መግዥያ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ተጫራቹ ተወካይ ከሆነ የተወከለበትን የሚያረጋግጥ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ከፍትህ አካላት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ይዞ መቅረብ አለበት።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በመ/ቤቱ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ፋይናንሺያል ኦሪጅናል ፤ ፋይናንሺያል ፎቶ ኮፒ ቴክኒካል መረጃ ለብቻ በማድረግ በ3 የተለያየ ፖስታ ታሽጐ ማስገባት አለባቸው። ሲፒኦ ቴክኒካል መረጃ ውስጥ መታሸግ አለበት።
  5. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
    • ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011-470-0584/011-465-3836 ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
    • አድራሻ፡-ከወሎ ሰፈር ወደ ቄራ ኢትዮ ቻይና መንገድ ብራና ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ

የተባበሩት መምህራን ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት

Save Tender