ኬ.ኤ.ኤም ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ የተለያዩ ቀላል (ቪትዝ) ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የቀላል ተሸከርካሪ መኪኖች ግልፅ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኬ.ኤ.ኤም ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ቀላል(ቪትዝ) ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በዚህ ጨረታ ላይ ማንኛውም ድርጅት ሆነ ግለሰብ መሳተፍ የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ቅጽ ሁኔታዎች ከጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር ማግኘት ይችላሉ፡፡
ሎት1 ፡ ቀላል ተሽከርካሪ ቪትዝ መኪኖች የጨረታ ሽያጭ
- ተጫራቾች ጨረታው በ tender.2merkato.com ድህረ ገፅ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100(አንድ መቶ) በመክፈል ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ሮያል አፓርትንት የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ከሽያጭ ክፍል መግዛት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው ሚያዚያ 14/2015 ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ሽያጭ ክፍል የሚከፈት ይሆናል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አድራሻ፡ ለቡ ኤርቱ አካባቢ መዚቃ ቤት ሮያል አፓርትመንት 2ኛ ፎቅ
ስልክ 011 471 36 17 | 09 11 52 33 93 | 09 11 55 39 90
ኬ.ኤ.ኤም ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
አዲስ አበባ
