Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Apr 2023, 1:08 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

አበናደም ንግድ አክሲዮን ማሕበር ከ2015 የበጀት ዓመት ጀምሮ ያሉ የገቢና ወጪ ሂሳቦቹን እስከ 2017 የበጀት ዓመት መጨረሻ ድረስ የሚኖሩ ሂሳቦችን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

አበናደም ንግድ አክሲዮን ማሕበር ከ2015 የበጀት ዓመት ጀምሮ ያሉ የገቢና ወጪ ሂሳቦቹን እስከ 2017 የበጀት ዓመት መጨረሻ ድረስ የሚኖሩ ሂሳቦችን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራችች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ አስር (10) የሥራ ቀናት ውስጥ ኮልፌ አጣና ተራ እፎይታ የገበያማዕከል አካባቢ አበናደምንግድ አ/ማ ቢሮቁጥር 351  አስፈላጊ መረጃዎችን ኦሪጂናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒዎች ይዞ በመቅረብ መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን። ለበለጠመረጃ በስልክ ቁጥር 0970 49 10 10/070 311 8409 ደውሎ መጠየቅ ይችላል።

ተጫራቾች ሊያሟሉዋቸው የሚገቡ ግዴታዎች፡-

  • የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው፣
  • የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው፣
  • ተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
  • ዓመታዊ የሃሳብ ሪፖርቱን ለጠቅላላ ጉባኤ አቅርቦ የሚያስፀደቅ፣
  • በቂ የሥራ ልምድ ያለው፣

ሥራውን ሠርቶ ለመጨረስ የሚፈጅበትን ጊዜ እና ተጨማሪ ዕሴት ታክስን ጨምሮ የሚሰራበትን የአገልግሎት ዋጋ የሚያቀርብ መሆን ይኖርበታል።

አበናደም ንግድ አክሲዮን ማህበር

Save Tender