ዮንአብ ኮንስትራክሽን የተለያዩ መጠን ያላቸውን የፌሮ ብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የፌሮ ብረት ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር- ኮምቦ/03/15
ድርጅታችን ዮንአብ ኮንስትራክሽን የተለያዩ መጠን ያላቸውን የፌሮ ብረቶች ከዚህ በታች በተጠቀሰው ሰንጠረዥ መሰረት የአቅርቦት ፍላጎት ካላቸው ድርጅቶች ላይ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የእቃ ዝርዝር |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
ፌሮ ብረት ባለ 6 |
ከ.ግ |
46,360.00 |
|
2 |
ፌሮ ብረት ባለ 8 |
ከ.ግ |
231,800.00 |
ስለሆነም በጨረታ መካፈል የሚፈልጉ ማንጫውም አቅራቢ ድርጅቶች-
- የታደሰ የዘመኑ ንግድ ሥራ ፍቃድ፣የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው እና ቫት ለመዝጋቢ መሆን ይገባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው እቃዎች በቅድመያ ናሙና አቅርበው የእቃው ጥራት የ3ኛ ወገን የጥራት ማረጋገጫ ማግኘት አለበት።
- ለጨረታው የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል ማስታወቂያው ከዋናው መስሪያ ቤት ኡራኤል ወደ አትላስ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚወስደው መንገድ ላይ 300 ሜትር ገባ ብሎ አዋሽ ኢንሹራንስ ህንፃ ላይ ከሚገኘው ዮንአብ ኮንስትራክሽን ሶስተኛ ፎቅ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በድርጅታችን ሥም የተዘጋጀ የብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) ብር በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (.ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን ከላይ ከተጠቀሱት ህጋዊ ሰነዶች ጋር በታሸገና የተጫራች ድርጅት ማህተም ያረፈበት ፖስታ አንድ ኦሪጅናል እንዲሁም አንድ ኮፒ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት ተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ከ ቀኑ 8፡00 ስአት ድረስ ማቅረብ ይችላሉ።
- ጨረታውም በተመሳሳይ ቀን ከ ቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሽለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
