Tender Detail

Tender Details

  • Deadline11 Apr 2023, 12:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Materials

አዋሽ ባንክ በሰጠው ብድር መያዣነት የያዛቸውን ቤቶች መሸጥ ይፈልጋል Bid closing date በየሎቱ የተለያየ ነው


የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ በሰጠው ብድር መያዣነትየያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁጥን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሸሻለ በተሰጠው ስልጣን ውክልና መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተቁ

የተበዳሪው ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንረት አስያዥ ስም

የቦታ አገልግት

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካሜ

የጨረታ መነሻሷጋ

የጨረታ ቀን

የጨረታ ሰአት

ከተማ

ክ ከተማ

ቀበሌ /ወረዳ

1

ተሾመ ኤባ

ሰሚት

ተበዳሪው

ለቅየጥ
አገልግሎት
G+4

አአ

ቦ

 

10_1/12/7/6/23075/
87825/03

94.64

5,700,000

25-8-15

4:00-5:00

2

ዘመኑ ጥላዬ

ባህር ዳር

ተበዳሪው

G+4 ሆቴል

ኢንጅባራ

 

01

361/2002

1080

19,800,000

25-8-15

5:00-6:00

3

መንገሻ አሰፋ

አሌልቱ

ተበዳሪው

ለወተት
ማቀነባበርያ

ሸኖ

 

 

567/2014

20000

4,033,088

25-8-15

5:00-6:00

4

ዳዋና ዳፉርሳ

በንሳ ዳዬ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት

ዳዬ

 

 

604/2007

177.18

700,000

25-8-15

5:00-6:00

5

እሸቱ ገመድህን

ቡሌሆራ

ዱርሲቱ ኦዳ

ለመኖርያ ቤት

ቡሌ ሆራ

 

 

BH/3651/D-331/04

400

1,500,000

26-8-15

5:00-6:00

6

አሻግሬ ሾንዶሮ

ሀዋሳ መናሪያ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት

ሃዋሳ

 

 

1559/222

200

1,400,000

1-9-15

5:00-6:00

ማሳሰቢያ:

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አስርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል ከተራ ቁጥር 2-6 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል።
  3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።
  4. የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
  5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል
  6. መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።
  7. ለተጨማሪ መረጃ፦ ሰሚት ቅርንጫ 011 668 0104፣ባህር ዳር ቅርንጫ 058 220 0671 አለልቱ  ቅርንጫ  011 631 0578 ወንሳ ዳዩ ቅርንጫ 046-337-06-37 ቡሆራ ርንጫ 046 443 0121 ሃዋሳ መናሃር ቅ 046 212 4162 ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት   011 557 0075 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
  8. ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አዋሽ ባንክ

Save Tender