Tender Detail

Tender Details

  • Deadline14 Apr 2023, 11:51 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Materials

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሰላም ማስከበር ማእከል G+3 (20-03B) ፕሮጀክት በስሩ ለሚያስተዳድራቸው የዋና መ/ቤት ግቢ ማስዋብ ስራ ፕሮጀክትና የመከላከያ ዋና መስሪያ ቤት ፕሮጀክት የሚያስፈልጉ Cement Tiles as per sample and Cement Tiles 400x400x5 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SC/024/2015

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሰላም ማስከበር ማእከል G+3 (20-03B) ፕሮጀክት በስሩ ለሚያስተዳድራቸው የዋና መ/ቤት ግቢ ማስዋብ ስራ ፕሮጀክትና የመከላከያ ዋና መስሪያ ቤት ፕሮጀክት የሚያስፈልጉ፡

  1. Cement Tiles as per sample
  2. Cement Tiles 400x400x5 ብዛታቸው በጨረታ ሠነዱ ላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም:-

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል የታደሰ ታክስ ክሊራንስ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸው የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት (17-06B) በስታፍ ኮሌጁ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የፕሮጀክት ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሽገ ኤንቨሎፕ እስከ ሚያዝያ 03 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 የጨረታ ሰነዳቸውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው ሚያዝያ 03 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  6.  ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ - የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ

የጃንሜዳ አዣዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት (17-06B)

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 895 9810 / 011 812 1352

6 ኪሎ( ወደ ፈረንሳይ ቤላ መንገደ መሄጃ) የሚገኘው የመከላከያ  አዣዝነትና ስታፍ ኮሌጀ ካንፕ ውስጥ

Save Tender