ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞቹ የሚሆን የሱፍ ካፖርት እና የዝናብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፦ OT/16/2022-23
ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞቹ የሚሆን የሱፍ ካፖርት እና የዝናብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
ዝርዝር መግለጫ |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
የሱፍ ካፖርት በተለያዩ ሣይዞች |
ቁጥር |
555 |
|
2 |
የዝናብ ልብስ በተለያዩ ሣይዞች |
ቁጥር |
555 |
ስለሆነም ተጫራቾች ከታች የተገለፁትን ዝርዝር ጉዳዮች በመመልከት መወዳደር ይችላሉ።
1.ከላይ የተጠቀሱት ልብሶችን ለማቅረብ ልምዱ እና ፍላጎቱ ያላቸዉ ድርጅቶች የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል እና ማመልከቻ በማቅረብ ለዚሁ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከታች በተጠቀሰዉ አድራሻ በመግዛት በጨረታዉ መሣተፍ ይችላሉ።
ግዥና ፋሲሊቲ ዳይሬክቶሬት
ቦሌ መንገድ በሚገኘዉ የባንኩ ዋና መ/ቤት
ህንፃ 9ኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 904 ከጌቱ ን7ድ ማዕከል አጠገብ
የስልክ ቁጥር 011 557 2098
2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ሚያዚያ 11 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀዉ አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ።
3.ጨረታዉ ሚያዚያ 11 ቀን 2015 ዓ.ም. ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በተመሣሣይ ቀን 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኘበት ይከፈታል።
4.ባንኩ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ኦሮሚያ ባንክ
