የባሶሊበን ወረዳ ገ/ኢት/ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ ፣ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች ፣ የፅዳት እቃዎች እና የብረት ሼልፍ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአብከመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶሊበን ወረዳ ገ/ኢት/ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለባሶ ሊበን ወረዳ እንስሳት ሃብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በውስጥ ገቢ በጀት-፡
- ሎት 1. የፅህፈት መሳሪያ
- ሎት2. የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር
- ሎት 3. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
- ሎት 4. ኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች
- ሎት 5. የፅዳት እቃዎች
- ሎት 6. የብረት ሼልፍ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ተጫራቾች -
- ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ፍቃዳቸውን ያሳደሱ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ነምበር ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ።
- ከብር 200,000(ሁለት መቶ ሺህ ብር)በላይ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገቡና ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስበሪያ የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ ከሎት ı እስከ ሎት 6 1% (አንድ ፐርሰንት) በመሂ-1 በCPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የባሶሊበን ወረዳ ገ/ኢት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት የማይመለስ 50 ብር ከፍለው ከሎት ı እስከ ሎት 6 ያለውን የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
- ይህ ግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሎት ı እስከ ሎት 6 ለተከታታይ ለ15 ቀን በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በአዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡oo ሰዓት ላይ ተጫራቾች (ህጋዊ) ወኪሎች በተገኙበት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 3 በግልጽ ይከፈታል። ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታውን ለመከፈት የማያግድ በመሆኑና የመከፈቻው ቀን በዓል ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀናት የሚከፈት ይሆናል ።
- በጨረታው አሸናፊ የሆነው ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ከ5 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ ውል መፈጸም አለበት። በተገለጸው የጊዜ ገደብ ያልቀረበና ውል ያልፈጸመ እንደሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን ገንዘብ መ/ቤቱ ውርስ ያደርጋል፡፡
- ውድድሩ በሎት ወይም በጥቅል ዋጋ የሚለይ በሆኑ ተጫራቾች ሁሉንም መሙላት እና በዋጋ መሙያ ሰነዱ ላይ የድርጅቱን ማህተም ስም እና ፊርማ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
- አሸናፈው የአሸነፈበትን እቃ ጥራቱ በባለሙያ ተረጋግጦ የምንረከብ ስለሆነ ኦርጅናል እቃዎችን ጽ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች ዋጋ መሞያው ላይ ምንም ዓይነት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም ስርዝ ድልዝ ካለው ፓራፍ መደረግ አለበት።
- የባ/ሊ/ወ/ዝ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በጨረታው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
- የመንግስትን የዥ መመሪያ አዋጅና ከላይ የተዘረዘሩትን ማዘዣዎች ያላሟላ ተጫራች ከውድድር ዉጭ ይሆናል።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 246 0316/0141 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶሊበን ወረዳ ገ/ኢት/ጽ/ቤት
