Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Sep 2022, 12:27 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

የቱሉቦሎ ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ለሥልጠና የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን ፣ የጸጉርና ውበት ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን ፣ ብትን የደንብ ልብሶችን ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የግንባታ መሳሪያዎችን ፣ የልብስ ስፌት ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎችን ፣ የፈርኒቸር መለዋወጫ ዕቃ ፣ የመካኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2015

የቱሉቦሎ ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ለሥልጠና የሚውሉ

  • ልዩ ልዩ ዕቃዎችን፣
  • የጽህፈት መሳሪያዎችን ፣
  • የጸጉርና ውበት ዕቃዎችን፣
  • የጽዳት ዕቃዎችን፣
  • ብትን የደንብ ልብሶችን ፣
  • የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣
  • የግንባታ መሳሪያዎችን ፣
  • የልብስ ስፌት ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎችን፣
  • የፈርኒቸር መለዋወጫ ዕቃ ፣
  • የመካኒክ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1.  የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) የአቅራቢነት ማስረጃ እና VAT ተመዝጋቢ ከሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  2. የዕቃዎችን፣ ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (መቶ ብር) በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በደ/ምዕ/ሸዋ በበቾ ወረዳ ቱሉቦሎ ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 3 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 7000 (ሰባት ሺህ ብር ) በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው
  4. የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተራ ቁጥር 2 በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 6:30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  5. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከቀኑ በ8:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተራቁጥር 2 በተገለጸው ቦታ ይከፈታል
  6. አስራአንደኛው ቀን ዝግ ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል
  7.  አሸናፊው አሸናፊነቱ ከታወቀ ቀን ጀምሮ እስከ 10 ባሉት ቀናቶች በበቾ ወረዳ ቱሉቦሎ ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ ቱሉቦሎ ከተማ ከአ.አ. 8o ኪሎ ሜትር በጅማ መንገድ ላይ በራሳቸው መጓጓዣ ዕቃዎችን አቅርበው ማስረከብ አለባቸው።
  8. አሸናፊው በጨረታው መሰረት ዕቃዎችን በሙሉ ሲያስረክብ ፍያው ወዲያውኑ ይፈጸምለታ
  9. መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ ማብራሪያ - ስልክ ቁጥር 0920 671 074 / 011 342 1020

የቱሉቦሎ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ

ቱሉቦሎ

 

Save Tender