በአሸከር ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉሉ በቁጥር 24 ቦታዎችንና ለንግድ /ለድርጅት አገልግሎት የሚውል 4 ቦታዎችን ጠቅላላ 28 መሬት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኦሞ ዞን በማሌ ወረዳ በአሸከር ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2015 በጀት ዓመት የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጃውን ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉሉ በቁጥር 24 ቦታዎችንና ለንግድ /ለድርጅት አገልግሎት የሚውል 4 ቦታዎችን ጠቅላላ 28 መሬት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል። በመሆኑም ዝርዝር መረጃውን በማዘጋጃ ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ ቦርድ ላይ በመመልከት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከከተማው ማዘጋጀ ቤት የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ቁጥር 1 በአካል በመቅረብ ለመኖሪያ አገልግሎት የማይመለስ 50 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ብርና ለድርጅት አገልግሎት የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሠነድ በመግዛት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
የቦታው ዝርዝር መግለጫ /profile/
|
ተ/ቁ |
የቦታው አገልግሎት |
የቦታ ብዛት |
የአንዱ ቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የቦታው አድራሻ |
የቦታው መለያ ኮድ |
የቦታው ደረጃ |
የሊዝ መነሻ ዋጋ |
ዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ |
የህንፃ ከፍታ |
የሊዝ ዘመን |
የሊዝ ክፍያ ከፍተኛው የማጠናቀቂያ ጊዜ |
የጨረታ ሰነድ ዋጋ |
መሬቱ /ፓርሰሉ/ የሚወጣበት የጨረታ ዙር |
|
1 |
ለመኖሪያ |
7 |
400 |
ምሺግ አካባቢ |
B31P1 B31P2 B31P3 B31P4B31P5B32P132P10 |
1ኛደ/1ኛ ቦታ |
54 ብር |
10% |
G+0 |
99 ዓመት |
50 ዓመት |
150 ብር |
1ኛ |
|
2 |
ለመኖሪያ |
4 |
400 |
ምሺግ አካባቢ |
B30P7B30P8B30P9B30P10 |
1ኛደ/2ኛ ቦታ |
50 ብር |
10% |
G+0 |
99 ዓመት |
50 ዓመት |
150 ብር |
1ኛ |
|
3 |
ለመኖሪያ |
13 |
400 |
ምሺግ አካባቢ |
B31P6B31P7B31P8B31P9B31P10 B32P2B32P3B32P4 B32P5 B32P6B32P7B32P8B32P9 |
2ኛደ/1ኛ ቦታ |
46 ብር |
10% |
G+0 |
99 ዓመት |
50 ዓመት |
150 ብር |
1ኛ |
|
4 |
ድርጅት |
1 |
468 |
ከመ/ደ/ት/ቤት/ ፊት ለፊት |
B18P4 |
1ኛደ/1ኛ ቦታ |
181 ብር |
20% |
G+0 |
70 ዓመት |
40 ዓመት |
200 ብር |
1ኛ |
|
5 |
ድርጅት |
1 |
468 |
ከመ/ደ/ት/ቤት/ ፊት ለፊት |
B18P5 |
1ኛደ/2ኛ ቦታ |
156 ብር |
20% |
G+0 |
70 ዓመት |
40 ዓመት |
200 ብር |
1ኛ |
|
6 |
ደርጅት |
2 |
600 |
ወደ ጌንቶ መሄጃ መንገድ |
B17P4B17P8 |
1ኛደ/2ኛ ቦታ |
156 ብር |
20% |
G+0 |
70 ዓመት |
40 ዓመት |
200 ብር |
1ኛ |
ማሳሰቢያ፡- ማዘጋጃ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ፡- 0916103811/0916875907 ይደውሉ
