በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት በከምባታ ጠምባሮ ዞን በሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር መሠረት ልማት እና ማኔጅመንት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት ለንግድ አገልግሎት የተዘጋጀ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
|
ተ.ቁ. |
የመሬቱ አገልግሎት ዓይነት |
ቦታው የሚገኝበት አድራሻ |
የቦታው መነሻ ዋጋ
|
የቦታ ደረጃ የመሠረተ ልማት ደረጃ
|
የቦታው ስፋት በካ.ሜትር
|
የቦታው ኮርድኔት መግለጫ /ግንባታ ደረጃ/ |
|||||
|
የቦታው ስዩ ስም |
ከተማ
|
ቀበሌ
|
መሬት አጠቃቀም
|
ብሎክ ቁጥር
|
የፓርሲል ቁጥር/ኮድ |
||||||
|
1 |
ንግድ |
ገመሻ |
ሺንሽቾ |
ቄጣለ |
CO11 |
C-18 |
SHGS 08 |
365 |
ንግድ 1ኛ |
900
|
ሆቴል G+2 እና ከዚያ በላይ
|
|
2 |
ንግድ |
ገመሻ |
ሺንሽቾ |
ቄጣለ |
CO11 |
C-18 |
SHGS 09 |
365 |
ንግድ 1ኛ |
900
|
ሆቴል G+2 እና ከዚያ በላይ
|
|
3 |
ንግድ |
ሀይስኩል ፊት ለፊት |
ሺንሽቾ
|
ሜጦማ
|
CO11 |
B4
|
SHGS 08
|
365 |
ንግድ 1ኛ |
750
|
ፔንስዮን
|
- የጨረታ ዙር 7ኛ
- የጨረታው ዓይነት መደበኛ
- በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት በከምባታ ጠምባሮ ዞን በሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር መሠረት ልማት እና ማኔጅመንት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት ለንግድ አገልግሎት የተዘጋጀ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ17/12/2014 ዓ.ም ጀምር ለ10 (አሥር) ተከታታይ የሥራ ቀናት የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ሺንሽቾ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በመቅረብ በሥራ ሰዓት መግዛት የሚትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።
- የጨረታ ሰነድ የሚሸጠው ከ17/12/2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 30/12/2014 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡
- የጨረታ ሰነድ መዝጊያ ከ17/12/2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 30/12/2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት በሥራ ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡
- ጨረታው የሚዘጋው 30/12/2014 ዓ.ም. 11፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
- ቦታውን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለጸው መርሀ ግብር መሰረት የምናስጎበኝ ይሆናል፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው በ01/13/2014 ዓ.ም. ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ሺንሽቾ ከተማ KMG/ ከምባቲ ሜንቲ ጌዝማ ገቢ ውስጥ በሚገኘው አዳራሽ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል::
- ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ፣ በሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ፌስቡክ ፔጅ ላይ እና በዌብ ሳይት ማግኘት ይቻላል።
- መሥሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ሰነዱን ከቢሮ ቁጥር 5 በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት
(ሺንሽቾ)
