Tender Detail

Tender Details

  • Deadline09 Aug 2022, 11:20 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cargo Vehicle

የኦሮሚያ የግብርና ኅሥ/ማ ፌዴሬሽን መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታቂያ

የኦሮሚያ የግብርና ኅሥ ማ ፌዴሬሽን 3. የተ. 1 (አንድ) ፒክ አፕ መኪና ሞዴል 2022 እና 2 (ሁለት) ሀይሩፍ ሞዴላቸው 2021 እና 2022 የሆነ በፌዴሬሽኑ በተዘጋጀው የመኪኖቹ ቴከኒካል ስፔስፊኬሽን መሰረት እና ከቀረጥ ነፃ ተጠቃሚነት በሆነ ሂደት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል።

  1.  ተጫራቾች በዚ የንግድ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሌሎች ተያያዥ ህጋዊ ሰነዶችን አሟልቶ ማቅረብ የሚችል።
  2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ጨረታ ሰነዱን በቂርቆስ /ከተማ ኡራኤል ቤተርስቲያን ወደ ቦሌ መድሐኒአለም መንገድ 300 ሜትር አዲስ አበባ መስተዳድር ጤና ቢሮ ወይም የኦሮሚያ ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ ኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ዋና ጽ/ቤት ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ በ8 ቀናት መውሰድ ይችላሉ ለሰነድ ግዥ የስራ ሰዓት ከሰኞ - አርብ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን።
  3. ተጫራቹ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 30000 ( ሰላሳ ሺ ብር) ቢድ ቦንድ በሲፒኦ ከጨረታ ሠነዱ ከፋይናንሺያል ኦሪጂናል ዶክንት ጋር በማቅረብ መጫረት ይችላል።
  4. ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት
  5. 4.1 የጨረታው ፋይናንሺያል ሰነድ የሚከፈተው በ22ኛው ቀን ሲሆን 22ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ4፡30 ይከፈታል፡፡
  6. 4.3 የፋይናንሺያል ሰነድ ኦርጂናል እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም የታሸı ኤንቨሎፕ ተደርጎ እንዲሁም ኦርጂናል እና ኮፒውን በአንድ ላይ በሰም የታሸı ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት፡፡ 4.3 የጨረታው ኮሚቴ በተዘጋጀው የጨረታ መስፈርት መሰረት የቀረበውን የፋይናንሺያል ሰነድ መርምሮ በጨረታው ሰነድ መሰረት የተጫራቾችን ውጤት ያስቀምጣል።
  7. 4.4 የተሳሳተ መረጃ፡ የሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ መስጠት ከጨረታ ውጪ ያደርጋል።
  8. 4.5 ፌዴሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ |ተጫራቹ ጥሩ የመልካም ስራ አፈፃፀም ሪከርድ ከሌለው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
  9. 5. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፌዴሬሽኑ ረዳት ይቻላል።

አድራሻ፡- የኦሮሚያ የግብርና ኀ ሥ ማ/ፌዴሬሽን ስ/ቁ  011 557 6182 /84/0912 08 00 80

የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን

 

Save Tender