Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Sep 2022, 10:35 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ አፈጻጸም ስርዓትን ለመወሰን ባወጣው መመሪያ ቁጥር 05/2011 መሰረት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት -

  1. የጽህፈት መሳሪያ
  2. የጽዳት እቃዎች
  3. የደንብ ስብስ
  4. የመኪና እቃዎች
  5. ቋሚ እቃ
  6. ሌሎች አላቂ እቃዎች
  • ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የምዝገባ ምስር ወረቀት፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስhር ወረቀት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ (ኪሊራንስ) ከገቢዎች ሚኒስቴር የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው።
  • ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛውቀንድረስ የማይመለስ ብር 50.00/ሃምሳ ብር/ በመክፈል የሰሜን ምስራቅ ሪጅን የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደሴ ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በሚገኘው የዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ በመሙላት በኮፒ እና በኦርጅናል ለየብቻ በማድረግ በሰም በታሽı ኤንቨሎፕ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የሰሜን ምስራቅ ሪጅን የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደሴ ቢሮ ቁጥር 03 ማስገባት አለባቸው።
  1. ተጫራቾች ለተፈላጊ አቅርቦቶች የጨረታ ማስረከቢያ የብር 3000.00(ሶስት ሺ) ዋስትና ሺህ) በባን የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ የጨረታ ሳጥኑ ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ አለባቸው።
  2. ጨረታው አየር ላይ በዋለበት በ16ኛው ቀን ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈተውም በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 8፡30 ሰዓት የሰሜን ምስራቅ ሪጅን የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደሴ ቢሮ ቁጥር 1 ነው። 16ኛው ቀን የእረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው ከላይ በተገለጸው ሰዓት በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።
  3. አስተዳደሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ መረጃ: ስልክ ቁጥር 033 312 5729

የሰሜን ምስራቅ ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደሴ

 

Save Tender