Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Aug 2022, 11:58 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት የተለያዩ የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎችንና አላቂ ዕቃዎችን ፣ የጽዳት እቃዎችን ፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶችን ፣ የመኪና ጎማዎችን ፣ ፈርኒቸሮችን



የጨረታ ቁፕር 01/2015

የጨረታ ማስታወቂያ

የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት

  • የተለያዩ የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎችንና
  • አላቂ ዕቃዎችን፣
  • የጽዳት እቃዎችን፣
  • የሰራተኛ ደንብ ልብሶችን፣
  • የመኪና ጎማዎችን፣
  • ፈርኒቸሮችን፣
  • የኤሌክትሮኒክስ እና
  • ሞተር ሳይክሎችን የክልሉ መንግስት ባወጣው የመንግስት ግዢ አዋጅ ቁጥር 157/2002 በመከተል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ዝርዝር ሁኔታዎች

ጨረታ የሚቆይበት ጊዜ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛ ተከታታይ የስራ ቀን ድረስ ይሆናል።ስለዕቃዎቹ ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፅ ሰነድ በየሎቱ የማይመለስ ብር 150.00 (አንድ መቶ ሃምሳ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በወሊሶ ከተማ ገ/ኢ/ት/ ጽ/ቤት ሂሳብ ቁጥር 1000027017747 በማስገባት ዘወትር በሥራ ሰዓት የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት 3ኛፎቅ ከቢሮ ቁጥር 26 የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

የተጫራቾች ግዴታዎች፦

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው።
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት ያለቸው። እንዲሁም በፌዴራል ገ/ሚኒስቴር ወይም በኦሮሚያ ገ/ቢሮ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡ እና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለቸው።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ግዢ ህጋዊ ከሆነ ባንክ የተረጋጠ CPO 2% ማስያዝ አለበቸው።
  5. የጥቃቅን እና አነስተኛ ማህበራት የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን በመጥቀስ ካደራጃቸው መ/ቤት በቀጥታ ለመ/ቤታችን የዋስትና ደብዳቤ ማጻፍ ይኖርበቸዋል።
  6. ተጫራቹ ከማጭበርበር፣ ከሙስና፣ ከማታለልና የማስገደድ ድርግት የማይፈጽሙ መሆኑን ለማረጋገጥ ግዴታ ለግባት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ የሚገኘዉን ቅጽ ለይ ሞልተዉ በመፈረም ማስገባት አለበቸው።
  7. ማንኘውም አሸናፊ ተጫራቾች ዉል ሲፈርሙ የውል ማስከበሪያ ዋስትና 10% ህጋዊ ከሆነ ባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ያለ ስርዝ ድልዝ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት በኦርጅናል እና በኮፒ በማለት በኤንቨሎፕ በማሸግ ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ የስራ ቀን ከቀኑ 8:00 ሠዓት ወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 26 ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታዉ በዚሁ ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 8:30 ተጨራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።
  9. ጨረታው የሚከፈትበት ቀኑ በዓል ከሆነ ጨረተዉ በቀጣዩ ቀን በተመሳሰይ ቦታና ሰዓት ይከፈታል
  10. ጽ/ቤቱ የተሽለ አማራጭ ከገኛ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች - (011-341-3012) በመደወል መረዳት ይችላሉ።

የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት

ወሊሶ

 

 

Save Tender