Tender Detail

Tender Details

  • Deadline18 Aug 2022, 11:41 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ ቋሚ ዕቃዎች ፣ ለጽዳት አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎችን ፣ የደንብ ልብስ ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን ፣ እንዲሁም ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2015

መሥሪያ ቤታችን በወረዳችን ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች

  • የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣
  • የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
  • ቋሚ ዕቃዎች፣
  • ለጽዳት አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎችን ፣
  • የደንብ ልብስ ፣
  • የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን ፣ እንዲሁም
  • ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች፡_

  1. የዘመኑን የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱና የVAT ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ሆነው ለጨረታው ማስከበረያ ዋስትና (Bid bond) ለጽህፈት መሣሪያዎች (lot 1) ብር 3000.00 (ሶስት ሺህ) ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (lot 2) 2000 (ሎት ሺህ) ለቋሚ ዕቃዎች (lot 3) 2000(ሎት ሺህ) ለጽዳት አልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎች (lot-4) 1000 (አንድ ሺህ) ለደንብ ልብስ (lot-5) 4000 (አራት ሺህ) ለመኪና እና የሞተር ሳይከል ጎማዎች (lot-6) 3000 (ሶስት ሺህ) እና ለሞተር ሳይክል( lot -7) 3000 (ሶስት ሺሀ) ብር በባንከ በተመሰከረለት CPO ወይም ካሽ (cash) ከሚያቀርባቸው ሰነዶቻቸው ጋር ማስያዝ አለባቸዉ ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ከሆኑ ከአደራጅ አካል ለጨረታው ማስከበሪ ዋስትና በዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. በወጣዉ ጨረታ ሰነድ ላይ መ/ቤቱ ማስተካከያ መጠየቅ የሚችል መሆኑን
  4. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ማስታወቂያዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በደ/ምዕራብ ሸዋ ዞን ወንጪ ወረዳ ገቢዎች ባለ ሥልጣን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾ የሚያቀርቡበትን ሰነድ ዋጋ ኦርጅናልና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ አድርጎ በወንጪ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 14 በተጋጀው ሣጥን እስከ 17/12/2014 ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 6:30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው በ17/12/2014 ከቀኑ በ 8:00 ሰዓት ለይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወንጪ ወረዳ ገ/ኢት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 14 ይከፈታል።
  7. አሸናፊው አሸናፊነቱ ከታወቀ በኋላ የግዢ አፈጻጸም ውል ይዋዋላል የውል ማስከበሪያ ካሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% በቅድሚያ ያሲዛል ጥቃቅንና አነስተኛ እንተርፕራይዝ ከሆኑ የውል ማሰከበሪያ የዋስትና ደብዳቤ ከአደራጅ አካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።
  8. ተጫራቹ ጨረታዉን ያሸነፈበትን ዕቃዎች ወንጪ ወረዳ ጭቱ ከተማ ከወሊሶ 9ኪ.ሜ ላይ በሚገኘው የገንዘብና ኢ/ት/ጽ/ቤት በራሱ ትራንሰፖርት አድርሶ ያስረክባል።
  9. በጨረታዉ ዉል መሠረት አሸናፈዉ ዕቃዎቹን በሙሎ ሲያስረክብ ክፍያዉ ወዲያዉ ይፈጸማል።
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. ተጫራቾች ባሸነፉባቸዉ ዕቃዎች ዓይነት እና ባቀረቡት ናሙና መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  12. ተጨማሪ ማብራረያ ቢፈልጉ ስልክ ቁጥር 0113160099 ፣011316101-0920138277 ደውለው መጠየቅ ይችላለ።

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን

የወንጪ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት

Save Tender