Tender Detail

Tender Details

  • Deadline25 Aug 2022, 11:32 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን የቀር ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም. የጽህፈት እና የጽዳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ ቋሚ ዕቃዎች /ፈርኒቸር/ ፣ ባለሁለት እግር ሞተር ሳይክል


የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን የቀር ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም. የበጀት ዘመን ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  1. የጽህፈት እና የጽዳት ዕቃዎች፣
  2. ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
  3. ቋሚ ዕቃዎች (ፈርኒቸር) ፣
  4. ባለሁለት እግር ሞተር ሳይክል፣
  5. የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማ፣
  6. የግንባታ ዕቃዎችን፣ እና
  7. የመኪና እና የሞተር ሳይከል ጥገና

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች የሚከተለውን መስፈርቶቾ ማሟላት ይጠበቅባቸዋል

  1. ከላይ በተጠቀሱት የአቅርቦት ዘርፎች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
  2. ከብር 100,000 በላይ ዋጋ ባላቸዉ ግዥ የሚሣተፍ ማኛዉም የአገር ዉስጥ ተጫራች ለተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዝገቡ መሆን አባቸዉ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት፤ ቲን ነምበር እና፤ የአቅራቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  3.  (CPO) በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬገ ንዘብ በቅድሚያ ማስያዝ ይጠበቅበታል፤ በተጨማሪም አሸናፊው በ15 ቀን ዉስጥ ከሚያቀርበው ጠቅላላዋጋ 10% (ፐርሰንት) የዉል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼከ ወይም ሲፒኦ አቅርቦ አስይዞ ዉል መፈረም ግዴታ አለበት።
  4. ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ ዋና እና ፎቶ ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ከቀርሳ ወረዳ ከገቢዎችና ጉምሩክ በመቅረብ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ ወረዳው ገ/ኢ ትብብር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 እስከ 11፡30 ሰዓት መግዛት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በ16ኛ ቀን እሰከ 6፡00 ገብቶ ሳጥኑ ታሽጎ በእለቱ በ8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ዎኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ሰነዱ የተሟላ ከሆነ የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓጎልም። ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተገለጸዉ ሰዓት ጨረታዉ ይከፈታል።
  6. አሸናፊው ያሸነፈዉን ዕቃ ማንኛዉንም ወጪ ችሎ ቀርሳ ወረዳ ገንዘብናኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ስቶር (ንብረት ከፍል) ማቅረብ ግዴታ አለበት።
  7. የጨረታው ሰነድ ከተከፈተ ቀን አንስቶለ 60 (ስልሣ) ቀናት ጸንቶ ይቆያል።
  8. ተጫራቾች ተጨማሪ መስፈርቶችን ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ።
  9. ተጫራቾች የጨረታው ሰድ ላይ ስም፣ ፊርማ፣ አድራሻ፣ ክብ ማ ህተም እና ስልክ ቁጥር ሊኖረው ይገባል
  10. መስሪያቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
  11. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 047130478/0907357142/ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።

የቀርሳ ወረዳ ገንዘብና ኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት

Save Tender