የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ተሽከርካሪዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
የተሽከርካሪው አይነት |
ብዛት |
ሞዴል/መግለጫ |
|
ሱዙኪ ዲዛየር
|
3 |
የ2020/2021/2022 ሞዴል ማኗል ወይም ሙሉ አውቶማቲክ ባለ አራት በር ሆኖ ከ1000-1200 ሲሲ |
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ።
- የተጨማሪ እሴት ታhስ የምስከር ወረቀት።
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ውጭና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለመስሪያ ቤቱ የሰው ሃብትና ኦፕሬሽንስ ምሪያ ቢሮ ቁጥር 109 ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስረኛው ቀን ከቀኑ በ10፡00 ሰዓት ተዘግቶ በማግስቱ ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ሜክሲኮ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለት
ስልክ ቁጥር - 011 553 9983 /011 552 9225
አዲስ አበባ
በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክስቲያን የልማት ኮሚሽን
