Tender Detail

Tender Details

  • Deadline08 Sep 2022, 10:05 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


በአፈ ከሳሽ ቲሊሊ ማይክሮ ፋይናንስ ወኪል ዳኘ አንዱአለም በአፈ ተከሳሽ እነ ጌቱ ዮሃንስና ጓደኞቹ 12 እራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ የፈ/ተከሳሾች የተወሰነባቸውን ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ወይም መክፈል ስላልቻሉ የአፈ ተከሳሽ ገነት ወንዳይ ንብረት በቲሊሊ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምስራቅ በሪሁን ካሴ፣ በምዕራብ መዝገቡ አያና፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ አያና ተሰማ የሚያዋስነው 250 ካሬ ሜትር ቦታ ያረፈ ቤት በግምቱ 342,880.20( ሶስት መቶ አርባ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ሰማኒያ ብር ከ20 ሳንቲም)መሰረት ፍ/ቤቱ ከነሃሴ 2 ቀን 2014 እስከ ጳጉሜ 2 ቀን 2014 ዓ.ም. ለአንድ ወር የጨረታ ጊዜውን በጋዜጣ በማውጣት የጨረታ ቀኑም ጳጉሜ 3 ቀን 2014 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ባለው ጊዜ ማንኛውም ተጫራች በቦታው ተገኝቶ እንዲጫረት የአጫራች ኮሚቴዎችም በቦታው ተገኝተው እንዲያጫርቱ ፍ/ቤቱ አዝዛል፡፡

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት

Save Tender