Tender Detail

Tender Details

  • Deadline25 Aug 2022, 10:03 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተሮችና መምሪያዎች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የጽሕፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተሮችና መምሪያዎች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት:-

  • ሎት 1 - የጽሕፈት መሳሪያ ፣
  • ሎት 2 - የጽዳት ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ፡-

  1. በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፣
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ፣
  3. የቫት ተመዝጋቢነት ሠርተፊኬት ፣
  4. የዕቃና አገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፊኬት ያላቸው ድርጅቶች በሀድያ ዞን ፋ/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 17 በአካል በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እንድትገዙና ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት1 ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ፣ ለሎት2 ብር 20,000(ሃያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የጨረታ መወዳደሪያ መምሪያው ባዘጋጀው ፎርማት ላይ ብቻ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የመወዳደሪያ ፖስታዎችን ኦርጅናልና ኮፒ በማሸግ ቢሮ ቁጥር 17 ላይ በሚገኘው የጨረታ ሣጥን ውስጥ እንድታስገቡ።

ጨረታውን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ላይ የጨረታ ሣጥን ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የእረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 046 178 42 81/046 555 2337 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

Save Tender