Tender Detail

Tender Details

  • Deadline12 Sep 2022, 10:01 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Materials

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለው በጀት የጥገና እቃዎች ፣ የቧንቧ እቃዎች ፣ የኤሌከትሪክ እቃዎች ፣ የግንባታ እና የአናጺ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል



የተለያዩ አይነቶች ጥገና እቃዎች ግዥ
የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ፌ/ጠ/ፍ//ጨ/003/2015

  1.  የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለው በጀት የጥገና እቃዎች ሎት 1 የቧንቧ እቃዎች ሎት 2 የኤሌከትሪክ እቃዎች ሎት 3 የግንባታ እና የአናጺ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል።
  2. ከላይ በተጠቀሰዉን ግዥ ለማቅረብ (ለማቅረብ) ብቃት ያለቸው አቅራቢዎች በታሸ የጨረታ ሰነድ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግዥ ቡድን (ዋናው መ/ቤት) እንድታቀርቡ ትጋበዛላችሁ። ጨረታው የሚከናወነው በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞhራሲያዊ ሪፑብሊ መንግሥት የመንግሥት ግዥ አዋጅ በተገለጸዉ በግልጽ የጨረታ ሥነ ሥርዓት መሠረት ይፈጸማል። ከላይ የተጠቀሱት ግዥዎች ጨረታ የሚከናወነው ብቁ ከሆኑ አቅራቢዎች ከስራው ጋር አግባብነት ያለው ሆኖ የዘመኑን የታደሰ ጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ለሆናቸው የምስhር ወረቀት፤ የተፈረመ የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃለ መግቢያ ቅፅ የግብር ከፋይ መለያ(TIN) ሠርተፍኬት የተጨማሪ እሴት ታስ ምዝገባ ሰርተፍኬት  በ2014/2015 የታደሰ የንግድ ፍቃድ የአገር ውስጥ ገቢ ታስ ክሊራንስ ይሆናል።
  3. ፍላጐት ያላቸው ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ለመግዛት ከዚህ በታች በቁጥር 7(ሀ) በተገለፀው አድራሻ ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ከፍለው መውሰድ ይችላሉ። አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት አዋጅ መሠረት የተቋቋሙ አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ በአነስተኛ እና ጥቃቅን ተቋማት የተቋቋሙበትን የሕጋዊነት ማስረጃ በማሳየት ያለክፍያ በነጻ ይሠጣቸዋል።
  4. የጨረታው ሰነድ የሚላከው ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግዥ ዳይሬክተር (ዋናው መ/ቤት)፣ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 6166 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ወይም ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግዥ ዳይሬክተር (ዋናው መ/ቤት) ድረስ በመምጣት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት ይሆናል።
  5. ተጫራቾች ከዚህ በታች በተራ ቁፕር 7 «ለ» በተገለጸዉ አድራሻ ነሐሴ 19 ቀን 2014 ዓ.ም. በ8:00 ሰዓት ጠዋት ወይም በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ የጨረታ ሠነዱን ማስገባት ይሆናል፡፡ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 የቧንቧ እቃዎች ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ለሎት 2 የኤሌከትሪክ እቃዎች ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ለሎት 3 የግንባታ እና የአናጺ እቃዎች ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) አያይዘው ያቀርባሉ።
  6. በአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት አዋጅ መሠረት የተቋቋሙ አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት በጨረታ ማስከበሪያ፣ በውል ማስከበሪያ እና በቅድሚያ ክፍያ ዋስትና ምትከ ተቋማቱን ካደራጃቸው አካል በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስም እና የጨረታው አይነት ተጠቅሶ የሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡ ዘግይተው የቀረቡ የጨረታ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡ በጨረታዉ ላይ ለመገኘት በፈለጉ ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በቁጥር 7 ሐ›› በተጠቀሰው አድራሻ ነሐሴ 19 ቀን 2014 ዓ.ም በ4:10 ሰዓት ጠዋት ይከፈታል።
  7.  ሀ/ ሰነዱ የሚሸጥበት አድራሻ ፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ግዥ ዳይሬክተር ቢሮ (ዋናው መ/ቤት) ቁጥር 9 ለ/ ጨረታ (ሚቀርብበት አድራሻ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግዥ ዳይሬhተር ቢሮ ቁጥር 9 ሐ/ ጨረታው የሚከፈትበት አድራሻ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግዥ ዳይሬክተር ቢሮ ቁጥር 9
  8. የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው።

 መረጃ

+251-11 155 3400

ፖስታ ሣፕን ቁጥር 6166 አዲስ አበባ
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

Save Tender