Tender Detail

Tender Details


የፋርጣ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ንብረት በግልፅ ጨረታ በድጋሜ አውጥቶ ለመሸጥ ይፈልጋል


 

በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የፋርጣ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት በአዋጅ ቁጥር 241/2008 አንቀፅ 41 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት የግብር ግዴታቸውን በወቅቱ ያልተወጡ ግብር ከፋዮች ለግብሩ ዕዳ ለማዋል የተከበረውን ንብረት በግልፅ ጨረታ በድጋሜ አውጥቶ ለመሸጥ ይፈለጋል፡፡

ተ/ቁ

የግብር ከፋዩ ሙሉ ስም

ጠቅላላ

የሚፈለግባቸው

የግብር እዳ መጠን

 

በጨረታ የሚሸጠው የንብረት

አይነት

 

የንብረቱ

የጨረታ መነሻ

ዋጋ

 

በጨረታ የሚሸጠው ንብረት የሚገኝበት አድራሻ

 

ክልል

ዞን

ወረዳ

ቀበሌ

 

1

እነ ሙሉየ ጌጤና ጓደኞቻቸው

286877.55

የድንጋይ መፍጫ ማሽን

250000.00

አማራ

ደ/ጎንደር

ፋርጣ

ፀጉር

2

እነ ምስጋናው ወርቁና ጓደኞቻቸው

819945.65

የድንጋይ መፍጫ ማሽን

500000.00

አማራ

ደ/ጎንደር

ፋርጣ

ህሩይአባረጋይ

3

አቶ ሳሙኤል ገበየ ሃይሌ

332342.00

የመኖሪያ ቤት

396856.88

አማራ

ደ/ጎንደር

ደ/ታቦር ከተማ

02

ማሳሰቢያ፡-

  1.  ስለሃብቱ አሻሻጥ ዝርዝር መረጃ ከፋርጣ ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት ከግ/አወ/አሰ/ክት/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 ማግኘት ይቻላል፡፡
  2.  ተጫራቾች በቅድሚያ የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/10ኛ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000030359031 ገቢ ማድርግ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ሃብቱን የሚገዙበትን ዋጋ በግልፅ በማስፈር በታሸገ ኤንቬሎፕ አድርገው ፋርጣ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት በማለት አስፈርመው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በስራ ሰዓት ፋርጣ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 በተዘጋጀው ግልፅ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡ ነገር ግን በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 የጨረታው ማስገቢያው ሰዓት ይጠናቀቃል፡፡
  4. ጨረታው በተራ ቁጥር 3 የተገለፀው የ15 ቀን ቆይታ በተጠናቀቀበት ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሳጥኑ ተዘግቶ በዛው ዕለት ከቀኑ 9፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፋርጣ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ቢሮ ላይ ይከፈታል፡፡
  5. አሸናፊው ያስያዘው ገንዘብ ከገዥው ዋጋ ጋር ታስቦ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ጨምሮ አጠናቆ መክፈልና ሃብቱን መረከብ አለበት፡፡
  6.  የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ የማይከፈል ከሆነ ለጨረታው በዋስትና ያስያዘው ገንዘብ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ የጨሬታው አሸናፊነቱ ይሰረዛል፡፡
  7. ገቢ ተቋሙ ስለሃብቶቹ አሻሻጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል ሊሰረዝ ይችላል፡፡
  8. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0584412633 መጠየቅ ይቻላል፡፡

የፋርጣ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት

Save Tender