Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Aug 2022, 6:11 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cargo Vehicle

የመከላኪያ ዋር ኮሌጅ ለ2015 በጀት ዓመት ለሲቭልና ሠራዊት አባላት የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ 02 ሚኒባሶችን ከሹፌር ውጪ ባለአስራ ሁለት መቀመጫ ያለው ሚኒባስ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል


የሚኒባስ መኪና ሰርቪስ ኪራይ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የመከላኪያ ዋር ኮሌጅ ለ2015 በጀት ዓመት ለሲቭልና ሠራዊት አባላት የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ 02 ሚኒባሶችን ከሹፌር ውጪ ባለአስራ ሁለት መቀጫ ያለው ሚኒባስ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራት ይፈልጋል።

  • 1ኛ. የሰርቪስ መስመር ጃልሜዳ ነሻ ፣ ሩፋል፣ ሸጐሌ፣ አብነት፣ ቆሬ ካምፕ መድረሻ
  • 2ኛ. የሰርቪስ ስር ሲግናል መነሻ ፣ ኡራኤል ፣

ካሳንቺስ ፣ ፓፕላሬ ፣ ልደታ ካምፕ ምድር ኃይል ፣ብስራተ ብርኤል ፣ ቆሬ ካምፕ መድረሻ ተጫራቾች ለወጣው ጨረታ በዚሁ የሥራ ዘርፍ የተሰማሩ ስለመሆናቸው የሚያረጋግጥ አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፍቃድ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ፤

  1. ተጫሪቾች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው።
  2. ተጨማሪ እሴት ታስ / 15%/ ተመዝጋቢ የሆኑ።
  3. በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል የድፍ ደብዳቤ ማቀርብ የሚችሉ።
  4. የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት ወይም በመንግስት የግብር ህግ መሰረት ግብር የመከፈል ግዴታቸውን የተወጡ ሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  5. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (መቶ) በመፈል ከመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግዥ ክፍል በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምር ለተከታታይ 15 የሥራቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በመግዛት ዘወትር በስራ ሰዓት የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቮሎፕ ኦርጅናል እና ኮፒ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 2% / ሁለት በመቶ/ ለሚወዳደሩበት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  7. ጨረታው በ18/12/204ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ተዘግቶ በዕለቱ ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጅ /ክበብ አዳራሽ ይከፈታል።
  8. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር - 011 369 8222

አድራሻ፡ መካኒሳ ከፍ ብሎ ቆሬ ካምፕ

የመከላከያ ዋር ኮሌጅ

Save Tender