Tender Detail

Tender Details

  • Deadline22 Aug 2022, 5:50 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

የሰበታ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2015 በጀት ዓመት ፍ/ቤቱ የሚጠቀመው አላቂ ዕቃ ፣ ደንብ ልብስ ፣ ፈርኒቸር ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ስቴሽነሪዎች ፣ የመኪና ጎማ እና የፅዳት እቃዎች ለፍ/ቤቱ የሚያገለግል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሰበታ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2015 በጀት ዓመት ፍ/ቤቱ የሚጠቀመው

  • አላቂ ዕቃ ፣
  • ደንብ ልብስ ፣
  • ፈርኒቸር ፣
  • ኤሌክትሮኒክስ፣
  • ስቴሽነሪዎች ፣
  • የመኪና ጎማ እና
  • የፅዳት እቃዎች ለፍ/ቤቱ የሚያገለግል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ነጋዴዎች እና ባለሀብቶች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን  መስፈርት የምታሟሉ በሙሉ መወዳደር የሚትችሉ ይሆናል።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የታደሰ እንዲሁም የሚፈለግባችውን ግብር አጠናቀው ስለመክፈላቸው በቂ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ከሰበታ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00( ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በባን በተመሰከረለት cpo የሰበታ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ስም አዘጋጅተው ከመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ሰነዱን ከገዙ በኃላ የሚሸጡበትን ዋጋ በመጥቀስ በሰም በታሽገ ኢንቨሎፕ በማሽግ በተባለው ቀን ውስጥ ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የተሞላው ዋጋ ስርዝ እና ድልዝ መሆን የለበትም።
  6. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል። እንዲሁም ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ቫትን (15%) ያካተተ መሆን አለበት።
  7. ተጫራቾች ያሽነፉትን ዕቃዎች መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው ቦታ ድረስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃዎች ፍ/ቤቱ ካዘዘ በኋላ የታዘዘው እቃ አሸናፊው ለናሙና ለፍ/ቤቱ ማቅረብ የሚችል እና ገቢ የሚሆነው አስፈላጊውን ጥራት መሟላቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ ይሆናል።
  9. ተጫራቾች የሚያቀርቡት እቃ ከስቶካቸዉ መሆን ይኖርባችዋል።
  10. .የጨረታው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተጠቀሰው ቀን በ7፡30 የሚከፈት ይሆናል።
  11. ከላይ የተገለጸው የመፈቻ ቀን በዓል ወይንም የሰንበት ቀን ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በቀጣዩ የስራ ቀን ይሆናል።
  12. ፍ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ/ ምርጫ ካገኘ ጫረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 366 2199

የሰበታ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት

 

Save Tender