Tender Detail

Tender Details

  • Deadline29 Aug 2022, 5:35 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

የደቡብ ምዕራብ መንገዶች ባለሥልጣን ለሥራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ ቋሚ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ)፣ የደንብ ልብስ እና አላቂ የጽዳት ዕቃዎች ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


 የጨረታ ማስታወቂያ

(ጨረታ ቁጥር ደምመባ 0007/14)

የደቡብ ምዕራብ መንገዶች ባለሥልጣን ለሥራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል

  • በሎት አንድ የጽህፈት መሣሪያዎች፣
  • በሎት ሁለት ቋሚ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ) ፣
  • በሎት ሦስት የደንብ ልብስ እና
  • በሎት አራት አላቂ የጽዳት ዕቃዎች ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑን ግብር የተከፈሉበትን ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ፣ ከሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ለሆኑ ግዢዎች የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ፣ በአቅራቢነት የተመዘገቡ ለመሆናቸው የምዝገባ ማስረጃ እና በጨረታ ለመሳተፍ ከሚመለከተው የመንግስት አካል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00  (ሃምሳ ብር ብቻ) በመክፈል ከባለሥልጣኑ ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 08 መውሰድ ይችላሉ።
  3. የጨረታው ዋጋ ጨረታው ከተከፈተበት ጊዜ ጀምሮ ለአርባ አምስት/45/ ቀናት ፀንቶ መቆየት ይኖርበታል።
  4. የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሰረት ነው።
  5. አቅራቢዎች ጨረታውን አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን ከቀኑ 8፡oo ሰዓት ድረስ ይሆናል። ጨረታው በዚያኑ ቀን ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል። ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
  6. ተጫራቾች ለሎት አንድ እና ሁለት ለእያንዳንዳቸው ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር ብቻ) እና ለሎት ሦስት እና አራት ለእያንዳንዳቸው ብር 3,000.00 (ሦስት ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከዚህ ወጭ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት አይኖረውም።
  7. ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሠረት ጨረታቸውን ማቅረብ አለባቸው። ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭ የሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
  8. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ።

የደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን ግብ/ አቅ/ አስ/ደ/ሥራ ሂደት

ቦንጋ ኢትዮጵያ

የደ/ምዕ/ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት

Save Tender