የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2015
የሻሽመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በሻሽመኔ ከተማ የመንግስት መ/ቶች ለ2015 በጀት አመት በ መጀመሪያ ዙር ግዥ ዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሎት አንድ 1 የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች፣
- ሎት ሁለት 2 አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣
- ሎት ሶስት 3 የቢሮ የጽዳት እቃዎች፣
- ሎት አራት 4 የኤሌከትሮኒክስ መሳሪያዎች፣
- ሎት አምስት 5 ቋሚ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸሮች)፣
- ሎት ስድስት 6 የቀላል እና ከባድ መኪና ጎማዎች፣
- ሎት ሰባት 7 ሞተር ሳይክል፣
ስስዚህ -
- ተጫራቾች በዘርፉ የተመዘገቡ እና ሕጋዊ የሆነ የታደሰ የ 2014 /2015 ዓ.ም የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ እና ግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት /TiN No/ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የመንግስት ግዥ ላይ ለመሳተፍ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታhስ NAT/ የግብር ከፋይነት የተዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- - መስሪያ ቤታችን የተጨማ ከእሴት ታክስ NAT %15/፣ 50% ቆርጦ የሚያስቀር መሆኑን እናሳውቃለን።
- እያንዳንዱ ተጫራች ከላይ በየሎቱ ለተዘረዘሩት እቃዎች በየሎቱ በተጠቀሰው መሰረት ለሚወዳሩባቸው ሎቶች ብቻ ለብቻ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የኢትዮጵያ ብር 10.000.00 /አስር ሺህ/ ከሚያቀርቧቸው ሰነዶት ጋር ማስያዝ አለባቸው አዲስ የማይሮ ድርጅቶች ኦሪጅናል የዋስትና ደብዳቤ በህጋዊነት ካደራጃቸው አካል ማቅረብ አለባቸው። የዋስትና ደብዳቤው የሚያገለግለው አዲስ ለተደራጁ ማይhሮዎች ብቻ መሆኑን ለማስንዘብ እንወዳለን።
- ተጫራቾች በሚያቀርቡዋቸው ፖስታዎችም ላይ የሚወዳደሩባቸውን ሎቶች ቁጥራቸውን እና አይነት መፃፍ ይጠበቅባቸዋል
- ተጫራቾች የእቃዎቹን ዝርዝር የያዘ ሰነድ በየሎቱ ከሎት 1 እስከ ሎት 7 ለየብቻ ወይንም በተናጠል የማይለስ የኢትዮጵያ ብር 100.00 /አንድ መቶ/ በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15/ስራ አምስት| ቀናት በሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥና ንብረት አስተዳደር ስራ ሂደት ቀርበው መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ዋጋ ቦታ በነጠላ ዋጋ መግለጽ እና በጥንቃቄ ቫትን / 15% VAT/ ጨምሮ በመሙላት ኦርጅናሉንና ኮፒውን በተለያየ በታሸጉ ፖስታዎች ውስጥ በማድረግ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመጫረቻ ሰነድ በታሸ ኤንቨሎፕ ዋና እና ኮፒ በሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት mለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው /አስራ ስድስተኛው] ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር ICT አዳራሽ ይከፈታል። ካልተገኙም ጨረታው አይደናቀፍም አለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ ጨረታው በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል።
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን ስማቸውንና አድራሻቸውን በግልጽ መፃፍ እና የድርጅታቸውን ማህተም ማሳረፍ ይኖርባቸዋል።
- እሸናፊው አሸናፊነቱ ከታወቀበት ከ 6ኛው ቀን ጀምሮ በ 4 ቀናት ውስጥ በሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በመቅረብ ካሸነፈው እቃ ላይ አስር ፐርሰንት 10 %/ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ የእቃዎቹን ናሙና በመያዝ ውል መፈራረም ይኖርባቸዋል።
- - በተራ ቁጥር 11 ላይ በተጠቀሰው ቀን መሰረት ውል የማይፈጽም አሸናፊ ለጨረታ ማስከበበያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ በመሆን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ጠቀም ይችላል።
- አሸናፊ አቅራቢዎች ውል ተፈራርመው እስከ 15 /አስራ አምስት/ ቀን ከለይ በተገለፀው አድራሻ በራሳቸው መጓጓዣ እቃዎቹን ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
- በጨረታው ላይ የቀረበው ዋጋ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 /ስልሳ| ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ ማብራሪያ የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በግንባር በማቅረብ ወይም በስል ቁጥር 046 2115 312 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
