Tender Detail

Tender Details

  • Deadline22 Aug 2022, 5:07 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Wood And Wood Working

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተቀቀለ እንጨት ምሶሶ ለመግዛት ይፈልጋል


የተቀቀለ እንጨት ምሶሶ ለመግዛት የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEU-BGR/NCB/01/2015

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2015 ዓ.ም. ለሚያከናውናቸው የጥገና እና መልሶ ግንባታ ስራዎች ከዚህ በታች የተገለፀውን የተቀቀለ የእንጨት ምሶሶ ግዥ ለማከናወን በተቋሙ ኢንጂነሪንግ ፣ የጥራት ማረጋገጫ ፣ ሪሰርች እና ዴቨሎፕመንት ዳይሬክቶሬት በኩል ለተቀቀለ እንጨት ምሶሶ ግዥ በወጣው ግልጽ ጨረታ መሠረት ተወዳድረው የማምረት እና የቴክኒክ ብቃታቸው ብቁ መሆናቸው የተረጋገጠላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች ብቻ በዚህ ጨረታ ሊወዳደሩ ይችላሉ።

ተ.ቁ.

የምሶሶው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

1

የእንጨት ምሶሶ ባለ 10 ሜትር

በቁጥር

1000

2

የእንጨት ምሶሶ ባለ 11 ሜትር

በቁጥር

400

3

የእንጨት ምሶሶ ባለ 12 ሜትር

በቁጥር

200

በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ የዘርፉን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፍቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል።
  2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅት በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችል በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተቋሙ ባወጣው ፍላትሬት (ዋጋ) ማቅረብ የሚችል
  4. የተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ በጨረታ እንዲጋበዙ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 108 በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸው እና የጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ ላይ በተጠቀሰው መሠረት በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በማስያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሃሴ 16 ቀን 2014 ዓ.ም. በተገለጸው አድራሻ ለዚህ ሲባል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል።
  6. አድራሻ አሶሳ ከተማ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት አሶሳ ከተማ 1ኛ ፎቅ ፕሮኪዩሪሜንት ሎጀስቲክስ ዌርሃውስና እና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 105፣
  7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማድረግ ፋይናንሻል ‹‹ኦርጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያዩ ፖስታ በማሸግና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር EEU Benishangul Gumuz Region Electric Utility NCB/01/2015 የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት የሚል ምልክት በማድረግ እስከ ነሃሴ 16 ቀን 2014 ዓ.ም. 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 105 ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  8. ጨረታው ነሃሴ 16 ቀን 2014 ዓ.ም. 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8:30 ላይ ይከፈታል።
  9. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስ.ቁጥር 057 275 4844/ 0917 83 47 62/ 0917 81 65 60 መጠየቅ ይችላሉ።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት

Save Tender