የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2015 በጀት አመት ለመንገድ ግንባታ አልግሎት የኮንስትራክሸን መሳሪያዎች በሰዓት የኪራይ አገልግሎት በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታቂያ
የግዥው መለያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/004/2015
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2015 በጀት አመት ለመንገድ ግንባታ አልግሎት የሚውሉ ከታች የተገለፁትን የኮንስትራክሸን መሳሪያዎች በሰዓት የኪራይ አገልግሎት በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
በሰዓት ለኪራይ የተፈለገ የማሽነሪ ዓይነት |
የስሪት ዘመን እ.ኤ.አ (GC) |
ብዛት በቁጥር |
አጠቃላይ ለኪራይ የሚፈለገው ሰዓት |
የጨረታ መለያ ቁጥር |
ጨረታ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
Dozer (≥300 Hp) |
>2012 GC
|
6 |
እስከ መስከረም 30 ቀን 2016 ዓ.ም. |
አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/004/2015
|
60 ቀን |
ነሃሴ 17 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 |
ነሃሴ 17 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡30 |
ለአንድ ማሽነሪ 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) |
|
2 |
Motor Grader (2140 Hp) |
>2012 GC |
8 |
||||||
|
3 |
Chain Excavator (≥ 21.6m³ heaped and 200Hp) (Bucket) |
>2012 GC |
18 |
||||||
|
4 |
Chain Excavator (Jack Hammer) >200 Hp, for jack hammer min. operating weight shall to be ≥2500 kg and min. impact rate shall to be > 350 bpm |
>2012 GC
|
15 |
||||||
|
5 |
Wheel Loader >3m³ Bucket capacity and >180Hp) |
>2012 GC |
26 |
||||||
|
6 |
Wheel Excavator > 1M3 Bucket capacity and 135 HP |
>2005 GC
|
6 |
||||||
|
7 |
Single Drum Roller(≥16 ton) |
>2010 GC |
6 |
||||||
|
8 |
Double Drum Roller (4 ton) |
>2008 GC |
5 |
|
|||||
|
9 |
Double Drum Roller (7-10 ton) |
>2008 GC |
2 |
|
|||||
|
10 |
Pneumatic Roller (≥12 ton (Unballasted) |
>2003 GC |
7 |
|
|||||
|
11 |
Backhoe Loader Loader (>1M³ front Bucket capacity, >0.5 M³ Backhoe bucket >capacity, >90 Hp) |
>2005 GC |
11 |
|
|||||
|
12 |
Asphalt Payer (paving width >2.5m without screed, Engine capacity ≥150 hp, wheeled/chain drive) |
>2005 GC |
3 |
|
|
||||
|
13 |
Water trucks >13,000Lit. |
>2010 GC |
6 |
|
|
|
|||
|
14 |
low-bed with Trailer >50 ton |
>2010 GC |
3 |
|
|
||||
|
15 |
high bed with Trailer >35 ton |
>2010 GC |
2 |
|
|
||||
|
16 |
jet truck (j-truck) >6000Lit |
>2010 GC |
5 |
|
|
||||
|
18 |
Asphalt Distributer (>6000 liter Tanker Capacity, >2m Spraying Width, Engine Capacity >150 hp |
>2005 GC |
2 |
|
|
ስለዚህ፤
- ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ አግባብነት ያለው የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ከአዲስ አበባ ከተማ ኮንስትራከሸን ቢሮ፤ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘኑን ግብር የከፈሉበትን ታከስ ከሊራንስ ሰርትፍኬት እንዲሁም በንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ ገፅ (WWW.PPAgovet) የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ተጫራቾ በሰዓት ለኪራይ አገልግሎት ለሚወዳደሩባቸው የኮንሰትራክሽን መሳሪያዎች የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ወይም በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ /ውልና ማስረጃ/ የተረጋገጠ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ውከልና ማቅረብ የሚችሉ ስለመሆኑ በጨረታ ሰነዱ ክፍል 6 /ስድስት/ አባሪ ሁለት በቀረበው ቅፅ መሰረት በማረጋገጥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከባለሥልጣኑ መ/ቤት የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 መውሰድ ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ዋስትናው ከታወቀ ባንክ በባንከ ጋራንቲ ወይም በCertified Payment Order (CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ተጫራቾች ባቀረቡት የማሸነሪ ብዛት መጠን የሚወሰን ሲሆን፣ ባለስልጣን መ/ቤቱ የተፈለገውን የማሽነሪ ብዛት በሙሉ የሚያቀረቡት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀ መሰረት ይሆናል። ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለ2010 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።
- ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዥ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 109 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በሰንጠረዥ የጨረታ ክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በለስልጣንኑ ዋና መ/ቤት ይከፈታል።
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። (ሳርቤት ፑሽኪን አደባባይ አጠገብ )
ስልክ ቁጥር 011 371, 4103 / 011 372 2815
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጠን
