Tender Detail

Tender Details

  • Deadline09 Aug 2022, 1:36 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር የሂሣብ ምርመራ የጨረታ ማስታወቂያ


የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህር

ETHIOPIAN PULSES OILSEEDS AND SPICES PROCESSORS EXPORTERS ASSOCIATION

የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር የ2014 ዓ.ም. የፋይናንስ ክንውን የሂሣብ ምርመራ ለማከናወን

በዚሁ መሠረት የሂሣብ ምርመራውን ለማከናወን በሂሣብ ምርመራ መስክ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣ የዓመቱን ግብር ለመክፈላችሁ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። የጨረታ ሰነዶቻችሁን እስከ ነሐሴ 03 ቀን 2014 ዓ.ም. 11:00 ሠዓት ድረስ ብቻ ለጽ/ቤቱ ገቢ እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል።

አድራሻ፦ አክሱም ሆቴል አጠገብ ፣ርብቃ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 703 አዲስ አበባ

ስልክ ቁጥር 011 662 3545 ወይንም 011 863 9882

Save Tender