ትብብር ለሁሉም ማህበር ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርቱን ኦዲተሮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
ትብብር ለሁሉም የተባለ ሀር በቀል ማህበር ዓመታዊ የሥራ ሪፖርት ለሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ የሚያቀርብ ሲሆን ከዚህ ውስጥ የሥራ ጊዜ የገቢ እና ወጪ/ፋይናንስ/ ሪፖርት አንዱ ስለሆነ ይህንንም ሕጋዊ በሆኑ ኦዲተሮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት ጨረታውን ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሁኔታዎች ማሟላት አለባቸው፤
- ሕጋዊ ፈቃድ ያለው
- ስለሕጋዊነቱ በቂ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ቀናት መቅረብ የሚችል ።
ለተጨማሪ ማብራሪያ 0911746541
አድራሻ : አዳማ ፓን አፍሪካ ሆቴል ፊት ለፊት ጊፍት ትሬዲንግ ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 47 ላይ
ትብብር ለሁሉም ማህበር
