Tender Detail

Tender Details

  • Deadline18 Aug 2022, 10:42 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cargo Vehicle

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር ለሃዋሳ እና ባህርዳር ሳይቶች አገልግሎት የሚውል የግንባታ ግብዓት የጭነት ተሽከርካሪ አገልግሎት ገዝቶ ለማጓጓዝ ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 002/2014/15

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር ለሃዋሳ እና ባህርዳር ሳይቶች አገልግሎት የሚውል የግንባታ ግብአት የጭነት ተሽከርካሪ አገልግሎት ገዝቶ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።

በመሆኑም ለዚህ የሚሆን ተሽከርካሪ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው የምትሳተፉ መሆኑን እንገልፃለን።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ (VAT) Registration Certificate በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገቡ እና የቲን ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 110 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000(አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ በተመሰከረለት /ሲ.ፒ.ኦ./ ብቻ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ቤቶች ግንባታ ማስ/ማስ ስም ከጨረታ ኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ተሽከርካሪ ፋይናንሽያል እና ቴክኒካል ሰነዶቻቸውን ኦሪጂናል እና አንድ አንድ ኮፒ እንዲሁም ተያያዥ ዶክመንቶች ለየብቻ ለይቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በስራ ሰአት ቢሮ ቁጥር 110 በመምጣት መሥሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ልክ 8፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8:30 በቤቶች ግንባታ ማስ/ማስ ግዥ ክፍል ይከፈታል።
  6. የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በጽሁፍ የሚገለጽላቸው እና የውል ስምምነት የሚፈፅሙ ይሆናል።
  7. በጨረታ ያላሸነፉ ድርጅቶች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  8. ፋውንዴሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ አድራሻ፡- ከሜክሲኮ ወደ መካኒሳ በሚወስደው መንገድ መከላከያ ቀላል ተሽከርካሪ ጥገና አጠገብ

ስልክ ቁጥር 011 557 3512

መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር

Save Tender