የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የ2014 ዓ.ም. በጀት ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ስራ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የ2014 ዓ.ም. በጀት ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል። በዚህ ውድድር ለመሳተፍ በአንድ አቃፊ የሚያስከፍሉትን ገንዘብና ምርመራውን በማጠናቀቅና ሪፖርቱን የሚያቀረቡበትን ጊዜ በመግለጽ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በታሸገ ኤንቨሎፕ እንግሊዝ ኤምባሲ ወደ ምስራቅ አጠቃላይ ቴክኒክና ሙያ በሚወስደው መንገድ ይመናሹ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው ጽ/ቤታችን በገጽ ማቅረብ ይችላሉ። በውድድሩ የሚቀርቡ የኦዲት ድርጅቶች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ኮፒ እና ደብል ኢንትሪ ፒስትሪ ሲስተም የሚችል ሆኖ ደረጃውን የሚገልጽ መረጃዎችን ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር መያያዝ ይኖርባቸዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
