Tender Detail

Tender Details

  • Deadline07 Aug 2022, 10:49 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃየተ የግ ማኅበር ቃሊቲ መጋዘን ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

ኩባንያችን ቃሊቲ መጋዘን ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ እቃዎቹን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቦታው ላይ በመመልከት ባለበት ሁኔታ በኪሎ የሚገዙበትን ዋጋ 15 በመቶ ቫት ጋር በመግለጽ ድርጅቱ ለዚህ ጨረታ ያዘጋጀውን ፎርም በመሙላት በሰም በታሸ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርበታል። ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000.00 ቢድ ቦንድ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ በማቅረብ መጫረት ይችላል፡፡

አሸናፊ ተጫራች ማሸነፉ እንደተገጸለት ገንዘቡን በአንድ ክፍያ መፈጸም ይኖርበታል፡፡ ይህን ባይፈጽም ለጨረታው ያስያዘውን ገንዘብ በሙሉ የማይመለስ በመሆኑ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ አሸናፊነቱ ይሰረዛል። አሸናፊው እቃዎቹን ለአስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ከቃሊቲ ዴፖ ማንሳት አለበት ይህ ባይሆን የመጋዘን ኪራይ በቀን 500.00 ብር ይከፍላል፡፡ በሙሉ ከፍያ ሲፈጽም ብቻ ሲፒኦው ተመላሽ ይሆናል።ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃየተ የግ ማኅበር

National Oil Ethiopia P.L.C (NOC)

Save Tender