Tender Detail

Tender Details

  • Deadline21 Aug 2022, 10:39 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cargo Vehicle

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ መኪናዎችን በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል



የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ መኪናዎችን በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ለጨረታ የቀረቡትን መኪናዎቹን ከ25/11/2014 ጀምሮ በማየት እና ከዚህ ቀጥሎ የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ቅ/ጽ/ቤቱ ይገልፃል።

በጨረታው ላይ ስመካፈስ የሚፈልጉ ተጫራቾቾ

  1.  የነዋሪነት መታወቂያ ያለው ማንኛም ኢትዮጵያዊ
  2. ተጫራቹ ለጨረታው ለእያንዳንዱ መኪና 100,000 (መቶ ሺህ) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲ.ፒ.ኦ /CPO/ ማስያዝ ይኖርበታል።
  3. ተጫራቹ ለሃራጅ ጨረታ ለእያንዳንዱ መኪና የሚገዛበትን መነሻ ዋጋ እራሱ ያቀርባል።
  4. ተጫራቹ በጨረታ አሸንፎ የገዛውን መኪና ወዲያውኑ ከፍሎ በ05 ቀን የሚረከብ መሆን አለበት።
  5. መኪና አሸንፎ የገዛ ተጫራች የሚፈለግበትን ዋጋ ወዲውኑ ከፍሎ በ05 ቀን ውስጥ ካልተረከበ ያስያዘው ሲ.ፒ.ኦ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፤
  6. በጨረታው ያላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  7. ማንኛውም ተጫራች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ሲፒኦ /CPO/ አሰርቶ ማምጣት አለበት።
  8. አሳማኝ የሆነ ምንያት ከተገኘ እና በመ ቤቱ ተቀባይነት ካላገኘ ጨረታውን መሰረዝ ይችላል።
  9. ማንኛውም ተጫራች መኪናውን ካሸነፉ በኃላ ከጅግጅጋ ውጪ ለማጓጓዝ ቢፈልግ እንደቦታው ርቀት በቀነ ገደብ መሸኛ ሊሰጣቸው ይችላል።
  10. ተጫራቹ መኪናውን አሸንፎ ከተረከበ በኃላ መሸኛ ሳይዝ የትም ቦታ ቢያዝ መ/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም ።
  11. . የሃራጅ ጨረታው የሚካሄደው ሐምሌ 28/11/14 ከረፋዱ 4፡30 በመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል ።

N.B. አሸናፊው ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% (ቫት) የሚከፍል መሆኑ ይታወቅ።

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት

Save Tender