ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ሽፍሻፊ ወረቀት፣ በኅትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ ቁርጥራጭ ወረቀት፣ ከፈተና የተረፉ ወረቀቶች፣ ትልቅና ትንሽ የቀለም ቆርቆሮ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሽፍሻፊ ወረቀት፣ በኅትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ ቁርጥራጭ ወረቀት፣ ከፈተና የተረፉ ወረቀቶች፣ ትልቅና ትንሽ የቀለም ቆርቆሮ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- ማንኛውም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ 7 ቀን ድረስ በዋናው ቅጥር ግቢ በሚገኘው የማርኬቲንግ ሽያጭ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ድረስ በመምጣት የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200 በመhፈል መግዛትና ንብረቶቹንም ማየት ይችላል።
- ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ለመሳተፍ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት
