Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Jul 2022, 9:42 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ለእማማ እና አባባ ክብርና ፍቅር የአረጋውያንና የችግረኞች መርጃ ድርጅት አጠቃላይ የሂሳብ ስራን በውጭ ኦዲተር ለሶስት (3) ተከታታይ አመታት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል


ማስታወቂያ

ለእማማ እና አባባ ክብርና ፍቅር የአረጋውያንና የችግረኞች መርጃ ድርጅት አጠቃላይ የሂሳብ ስራችንን በውጭ ኦዲተር ለሶስት (3) ተከታታይ አመታት ኦዲት ማስደረግ ስለፈለግን የሙያ ህጋዊ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት በድርጅቱ ጽ/ቤት በመቅረብ ማልከት ይችላሉ።

የድርጅቱ አድራሻ- ሽሮሜዳ ወደ ኪዳነምህረት መንገድ

ለበለጠ መረጃ፡- 09-13 58 54 38/09-61-06-48 61 መደወል ይችላሉ

እማማ እና አባባ ክብርና ፍቅር የአረጋውያንና የችግረኞች መርጃ ድርጅት

Save Tender