Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Sep 2022, 2:23 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ቅማንት ልማት ማህበር የ2014 በጀት ዓመት የገቢና ወጪ የሒሳብ እንቅስቃሴ በተፈቀደለት የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል


ግልጽ የገቢና ወጪ የሒሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ

ቅማንት ልማት ማህበር የተባለ ሃገር በቀል ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት በመዝገብ ቁጥር 2951 በኢ. ፌ. ዴ .ሪ. ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ዳግም ተመዝግቦ ሕጋዊ ሰውነት የተሰጠው ሲሆን የ2014 በጀት ዓመት የገቢና ወጪ የሒሳብ እንቅስቃሴ በተፈቀደለት የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርቶች የሚያሟላ ማለትም:-

  1. ሕጋዊ የታደሰ የስራ ፈቃድ እና ቲን ነበር ያለው
  2. የዘመኑን የስራ ግብር የከፈለ
  3. በኢትዮጵያ ሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የተመዘገበ
  4. ከኦዲት በኋላ የተሟላ የሒሳብ ሪፖርት የሚያቀርብ
  5. ሒሳቡን በ5 ቀናት ውስጥ ሰርቶ ማቅረብ የሚችል
  6. ጨረታውን አሸናፊ የሆነ ጽ/ቤታችን ካመነበት ለቀጣዮች በጀት ዓመት ውል ለመውሰድ ፈቃደኛ የሆነ
  7. ጨረታው በሚከፈትበትን ቀን ተጫራቾች (ሕጋዊ ወኪል) ባይገኝም ጽ/ቤታችን ፖስታውን የመክፈትና የማወዳደር መብት አለው።
  8. ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በሰም በታሸገ ዋናው ፖስታ ዋናውን እና ኮፒውን ዘወትር በስራ ሰዓት ጎንደር ከተማ ቀበሌ 17 አውቶ ባርኮ ጽ/ቤታችን በአካል ማስገባት ይችላሉ።
  9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ለበለጠ መረጃ 0918 77 17 58 ወይም 0976 61 1961 ላይ ይደውሉ።

የቅማንት ልማት ማህበር

Save Tender