Tender Detail

Tender Details

  • Deadline18 Aug 2022, 2:04 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የመጋዘን የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


በፈ/ከሳሽ------ የሮሃ ገበዎች ቁጠባ ብድር ህብረት ስራ ማህበር ዩኒት ሊቀመንበር ወኪል መዘምር ሀብታሙ ወርቁ እና በአፍ/ተከሳሽ--------የኩል መስክ ሁለገብ ገበሬዎች ህብት ስራ ማህበር መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ከስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆነና በኩል መስክ ከተማ 011 ቀበሌ የሚገኙ የአፈፃፀም ተከሳሽ ንብረት መጋዝን አዋሳኝ በምስራቅ የመስፍን ተካ ቤት፣ ምዕራብ መንገድ፣ በደቡብ የቀበሌ ቤት፣ በሰሜን መንገድ እያዋሰነ ያለው በ223 ካሬ ቦታ ላይ ያረፈበት መጋዘን መነሻ ግምቱ 800,000/ስምንት መቶ ሽህ ብር/ በሆነ መነሻ በወቀቱ ከፍተኛ ዋጋ ባቀረበ ሃራጅ ጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል።
በመሆኑም የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያቂያ ከሃምሌ 11 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ነሃሴ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ በአየር ላይ ቆይቶ የሃራጅ ጨታው ነሀሴ 12 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:30 ባለው ጊዜ ውስጥ
ይከናወናል።
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ ወይም መግዛት የምትፈልጉ ንብረቱ በሚገኝበት በኩል መስክ ከተማ 011 ቀበሌ በመገኘት የሁለተኛ ግዜ ጨረታ በመሆኑ ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን
የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን 25 በመቶ ወይም 1/4ኛውን ለፍርድ ቤቱ ለሃራጅ ባይ ባለሙያ ወድያውኑ ማስዝ ይኖርበታል።

የሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት

Save Tender