የመኪና ሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በፍ/ባለዕዳ ቢዲሲ ኮንስትራክሽን ሃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለዉ የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የሰሌዳ ቁጥር አማ -03-12419 የተሸከርካሪው አይነት ፒክ አፕ ሞዴል KUN25L-PRMDHW የሞተር ቁጥር 2KD-S347786 የቻንሲ ቁጥር MROFRG8E0723898 የሆነውን መኪና በመነሻ ዋጋ ግምት ብር 541,532/አምስት መቶ አርባ አንድ ሺህ አምስት መቶ ሰላሳ ሁለት ብር/ በማድረግ የጨረታ ማስታወቂያውን ከሀምሌ 11 ቀን 2014 ዓ/ም እስከ ሀምሌ 25 ቀን 2014 ዓ/ም ለተከታታይ 15 ቀን በአየር ላይ በማዋል ሀምሌ 26 ቀን 2014 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ መግዛት
የሚፈልግ ሁሉ በአዊ ፖሊስ መም ሪያ ቅጥር ግቢ ውስ ጥ ተገኝቶ መ ጫረት የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል ፡፡
የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍተኛው ፍርድ ቤት
